Tender Detail

Tender Details

  • Company የቤ/ጉ/ክ/መ/ገቢዎች ባለስልጣን
  • Address ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0572758718
  • Website
  • Deadline06 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security30,000.00
  • opening date2025-11-05 00:00:00
  • Categories Electronics Materials , Office Equipment

የቤ/ጉ/ክ/መ/ገቢዎች ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የቤ/ጉ/ክ/መ/ገቢዎች ባለስልጣን


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የቤ/ጉ/ክ/መ/ገቢዎች ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች

1/ በተሰማሩበት የስራ መስክ ሕጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የክልል ዝኢ/ል/ቢሮ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው የምስከርወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው እንዲሁም የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃዎችን ማቅረብ የሚችሉ

21 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን እና የውል ስምምነቱን የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ብቻ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከታተመበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በቤ/ጉ/ክ/መ/ግቢዎች ባለስልጣን የግ/ን/አስ/ዳይሬከቶሬት ከፍል ቀርቦ መግዛት ይችላሉ፡፡

3/ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር በባንክበተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡

4.ተጫራቾች የሚሸጡበትን ዋጋ በፖስታ/በኤንቨሎፕ በማሸግ ማስታወቂያው ከታተመበት ከመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በተቋሙ በመገኘት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ለሚወዳደሩትና ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ለእያንዳንዱ ዕቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው::

5/ ጨረታው በ21ኛው ቀን ከቀኑ በ11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ22ኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ሆኖም ግን ተጫራቾች በራሳቸው ፍላጎት ባይገኙ የጨረታው የመከፈቻ ስነ-ስርዓት አይስተጓጎልም፡፡

6/ተጫራቾች በሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን በሙሉ ወይም በከፊል በመሙላት መወዳደር ይችላሉ፡፡

7/ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከወቅቱ የገበያ ዋጋ ጋር የተጣጣመ መሆን አለበት፡፡

8ተጫራቸቾች ለውል ማስከበሪያ ከጠቅላላዉ ዋጋ 2% ማስያዝ አለባቸው፣

9/ የጨረታው የመከፈቻ ቀናት በበዓላት/እሁድ/ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይሰዓት ይከፈታል፡፡

  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመዘረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፤ ሆኖም ተጫራቾች ላወጡት ወጪ መ/ቤቱ አይሸፍንም፡፡
  • ለበለጠ መረጃ በቤ/ጉ/ክ/መ/ገቢዎች ባለስልጣን የግ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ/በስልክ ቁጥር 0572758718/0991772899/0930418789 ደውሎ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት

ገቢዎች ባለስልጣን

Save Tender