Tender Detail

Tender Details

  • Company Nisir Microfinance (ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 62 23 71
  • Websitehttps://nisirmfi.com/
  • Deadline13 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-11-13 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Land , House, Building And Warehouse

ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን (አ.ማ) ከዚህ በታች ሥማቸውና ሙሉ አድራሻቸው የተዘረዘረው የብድር ገንዘብ የወሰዱ ተበዳሪዎች የመኖሪያ ቤት ዋስትና መያዣ በማድረግ ብድር የወደሱ ሲሆን በብድር ውሉ መሠረት ገንዘቡን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁ. 97/90 አንቀጽ 3 እና 4 በተገለጸው መሠረት ቤቶቹን በሐራጅ የብድር ገንዘቡን ማስመለስ ይፈልጋል።

Nisir Microfinance (ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ)


የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ለማድረግ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን (አ.ማ) ከዚህ በታች ሥማቸውና ሙሉ አድራሻቸው የተዘረዘረው የብድር ገንዘብ የወሰዱ ተበዳሪዎች የመኖሪያ ቤት ዋስትና መያዣ በማድረግ ብድር የወደሱ ሲሆን በብድር ውሉ መሠረት ገንዘቡን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁ. 97/90 አንቀጽ 3 እና 4 በተገለጸው መሠረት ቤቶቹን በሐራጅ የብድር ገንዘቡን ማስመለስ ይፈልጋል።

 

ተ/ቁ የተበዳሪው ሙሉ ሥም የንብረት አስያዡ ሥም ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ ክ/ከተማ፣ ወረዳ፣ የቤት ቁ. የቦታው ስፋት በካ.ሜ የቤቱ ከፍታ የሥሪት     ዓይነት የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫ ቁጥር የጨረታ መነሻ ዋጋ (በብር) የጨረታ ቀንና ሰዓት ጨረታው ለምን  ያህል ጊዜ ወጥቷል
1 ሚኪያስ አበራ ምህረት እነ ለታይ ረዳ አድኃኖም አ/አ ለሚ ኩራ 6 B871/10 62.63 ካ.ሜ ኮንዶሚኒየም ኮንዶሚኒየም AA000611026138710010 2,500,000 04/3/2018 4:00 ሰዓት ለመጀመሪያ ጊዜ
2 አዜብ ላሚ ስፍር ካሌብ ላሜ ገ/ጻድቅ አ/አ አዲስ ከተማ 14 አዲስ 178 ካ.ሜ ቪላ ቤት ለመኖሪያ AD115151111178633323 12,200,000 04/3/2018 4:00 ሰዓት ለመጀመሪያ ጊዜ
3 ገመቹ ሳፋዮ ኤጀርሳ ማርታ ነጋሣ ደሴ ሸገር ፉሪ 04 አዲስ  140 ካ.ሜ G+3 ፎቅ ሊዝ L/3/00577/2010 8,500,000 04/3/2018 4:00 ሰዓት ለመጀመሪያ ጊዜ
4 ካሌብ ላሜ ገ/ጻድቅ ካሌብ ላሜ ገ/ጻድቅ አ/አ አዲስ ከተማ 14 አዲስ 178 ካ.ሜ ቪላ ቤት ለመኖሪያ AD115151111178633323 12,200,000 04/3/2018 4:00 ሰዓት ለመጀመሪያ ጊዜ
5 ሲሳይ ባይሳ ሚርክኔ ገመቹ ተረፈ ኢታና ሸገር ጣፎ ለገዳዲ አዲስ 142 ካ.ሜ ቪላ ቤት ሊዝ OR00004104905016 4,600,000 04/3/2018 4:00 ሰዓት ለመጀመሪያ ጊዜ
6 ሉላ ቃሲም ሳለ ሉላ ቃሲም ሳለ አ/አ የካ 12 021 75.98 ካ.ሜ ኮንዶሚኒየም ኮንዶሚኒየም AA000051206224 5,500,000 04/3/2018 4:00 ሰዓት ለመጀመሪያ ጊዜ
7 ተፈራ ቡርቱኬና    ጓደኖቻቸው ገመቹ ተረፈ ኢታና ሸገር ጣፎ ለገዳዲ አዲስ 142 ካ.ሜ ቪላ ቤት ሊዝ OR00004104905016 4,600,000 04/3/2018 4:00 ሰዓት ለመጀመሪያ ጊዜ

 

ማሳሰቢያ

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡ በጨረታ የተሸነፈ ተጫራች ያስያዘው ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስለታል።
  2. በተራ ቁ. 3 የተገለጸው የመኖሪያ ቤት ተቋሙ በ2ኛ ደረጃ በዋስትና የያዘው ሲሆን በ1ኛ ደረጃ የያዘው ደግሞ ሲንቄ ባንክ አ.ማ መሆኑን በቅድሚያ እንገልጻለን፡፡
  3. አሸናፊው ያሸነፈበት ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበትና ንብረቱን መረከብ የሚገባው ሲሆን ገንዘቡን ካልከፈለ ግን ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው 1/4 ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም።
  4. ማንኛውም ተጫራች ተቋሙ ባዘጋጀው ፕሮግራም መሠረት ከጨረታው ቀን አስቀድሞ ባሉ 3 የጉብኝት ቀናት ውስጥ ተገኝቶ ቤቶቹን መጎብኘት ይችላል፡፡
  5. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን የሥም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
  6. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ዝርዝር መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0115622371 (ሣምራዊት) ወይም 015622225 (ነጻነት) ብለው መደወል ይችላሉ።

 

ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን (አ.ማ)

 

Save Tender