በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ ሌሎች አላቂ እና የጽዳት የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ ሌሎች አላቂ እና የጽዳት የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የሚያሟሱ ተጫራቾቾን ይጋብዛል።
- በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ የሥራ ፍቃድ ያላቸው፤
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ የሆኑ፤
- የሻት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፤
- የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
- የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ /CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ 50,000 /ሃምሳ ሺህ/ ብር ማስያዝ የሚችሉ፤
- የጨረታ ሠነድ የማይመለስ 200/ ሁለት መቶ / ብር መግዛት የሚችሉ፤
- ከአሰሪ መስሪያ ቤት ጋር በሚገባው ውል መሠረት በጨረታ ያሸነፉትን የጽህፈት መሳሪያ፣ ሌሎች አላቂ እና የጽዳት የቢሮ ዕቃዎችን ማስረከብ የሚችሉ፤
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ መሆኑን የሚያውቅ፤
ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ21 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሠነድ በኮቾሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 1 ከ 29/01/2018 ዓ/ም እስከ 27/02/2018 ዓ/ም ድረስ እየተሸጠ ቆይቶ በ22ኛው የሥራ ቀን ላይ በ28/02/2018 ዓ/ም ዕለተ አርብ ከረፋዱ 05፡00 ሰዓት ላይ የመጫረቻ ሠነድ ኦሪጅናሉንና የማይመለስ አንድ ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እናት ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ገብቶ በዕለቱ ከረፋዱ 05፡30 ሰዓት ለይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በግልጽ ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ
በስልክ ቁጥር፦ 046-366-0433/+251 91 692 0261
+251 91 663 4937/+251 91 642 9699
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
