የቤ/ጉ/ክ/መ/ፖሊስ ኮሚሽን የፖሊስ ሰራዊት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብስ አልባሳቶችን በብሄራዊ ግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የቤ/ጉ/ክ/መ/ፖሊስ ኮሚሽን
ግልጽ የጨረታ ማስታውቂያ
የጨረታ ሰነዱ መለያ ቁጥር የቤ/ጉ/ክ/መ/ፖሊስ 001/2018 ዓ.ም
የቤ/ጉ/ክ/መ/ፖሊስ ኮሚሽን የፖሊስ ሰራዊት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብስ አልባሳቶችን በብሄራዊ ግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት፤
- ሎት 1/ ውሃ ሰማያዊ እና ካኪ ሸሚዝ እና ሱሪ ከነቲሸርቱ መለዮ ካራቫት ያለው የአመራር እና የአባላት
- ሎት 2/ ፊልድ ጃኬት ሹራብ፤ የዝናብ ልብስ፤ የሱፍ ካፖርት፤ እስሊፒግ ባግ፤ ካልሲ፤ ብርድ ልብስ
- ሎት 3/ የተሟላ ግራውንድ ዩኒፎርም በሴት ሸራ ቀበቶ ጥቁርና ካኪ ከለር የፖሊስ ዱላ የፖሊስ ፊሽካ አንደኛ ደረጃ
- ሎት 4/ ሬንጀር ደንብ ልብስ ከነቲሸርቱ ከመለዮ ጋር የአመራር እና የአባላት ሬንጀር ፊልድ ጃኬት
- ሎት 5/ ከስክስ ቦት ጫማ ከቆዳ የተሠራ ጉርድ ጫማ የወንድና የሴት ከቆዳ የተሠራ የሴት ቡትስ ጫማ ከቆዳ የተሠሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በግልጽ ጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ፤
- በዘመኑ የታደስ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
- ተጫራጮች ከሚጫረቱበት አቅርቦት ጋር ተዛማጅነት ያለው በእቃ አቅራቢነት ዝርዝር የተካተቱ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው እንዲሁም የታክስ ከፋይ ማረጋገጫ (TIN) የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ!
- ተጫራቾች ይህ በግልጽ ጨረታ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ጠዋት 2፡30-6:30 ሰዓት ከሰዓት 7፡30-11፡30 ሰዓት ድረስ በአሶሳ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 14 በመቅረብ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ/ ብር በመክፈል ጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡ ያላችሁ፣ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ፤ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ፤
- ተጫራቾች ስለሚጫረቱባቸው እቃዎች ዝርዝር መረጃ የጨረታ ሰነዱ በሚያዘው መግለጫ መመልከት ይችላሉ፡፡
- ማነኛውም ተጫራች የጨረታ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 2% በባንክ በተመሰከረለት ቼክ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች የጠቅላላ ዋጋ 10% የመልካም የሥራ አፈፃፀም (Performance Bond) ያስይዛል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ቴክኒካል እና የዋጋ ማቅረቢያ ፖስታን ለየብቻ በመለየት አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ በማድረግ ከጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እስከ 15 ማስገባት ይኖርበታል፡፡
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአሶሳ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን ቅጥር ግቢ በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ጀምሮ በግልፅ ይከፈታል፡፡
- ሌሎች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተመስርቶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነው።
- አሸናፊው ውል ከተፈረመበት ቀን ጀምሮ በሁለት ወራት (60) ቀናት ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፋቸውን አልባሳቶች አሶሳ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን መጋዘን ድረስ ማስረከብ አለበት፡
- ኮሚሽኑ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
- ግዥው በግልጽ ጨረታው መሰረት የአልባሳቱ ዝርዝር በውል ስምምነት ላይ ይገለጻል፡፡
- በግልጽ ጨረታው አሸናፊ ለሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉበትን አልባሳት ለቤ/ጉ/ክ/መ/ፖሊስ ኮሚሽን እንዳቀረቡ ወዲያኑ በ2018 በጀት አመት ክፍን የሚከፍል ይሆናል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- የቤ/ጉ/ክ/መ/ፖሊስ ኮሚሽን
ስልክ ቁጥር:- 0577751278/0577752875/2650/1141
የቤ/ጉ/ክ/መ/ፖሊስ ኮሚሽን
