ድርጅታችን በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከጅማ ዞን ከሚገኘው ከጢሮ አፋታ ደን እስከ ፊንፊኔ ድረስ ደን ውስጥ የተዘጋጀውን የፅድ ግንድ የጭነት መኪናን በጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የጭነት መኪና ኪራይ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡-01/2018
ድርጅታችን ከጅማ ዞን ከሚገኘው ከጢሮ አፋታ ደን እስከ ፊንፊኔ ድረስ ደን ውስጥ የተዘጋጀውን የፅድ ግንድ የጭነት መኪናን በጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው፡-
- በዘርፉ የተሰማራችሁ ሁሉም ድርጅቶች ከፌዴራል ወይም ከክልል ትራንስፖርት ባለስልጣን የታደሰ የጭነት አገልግሎት የደረጃ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት፤ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤
- የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት (የምስክር ወረቀትና) የታደስ የንግድ ፈቃድ (የትራንስፖርት ማህበራትን አይመለከትም)።
- ጊዜው ያላለፈበትን በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የግብር አከፋፈል የምስክር ወረቀት ማስረጃ (Tax clearance certificate)፤
- ተጫራች ድርጅቶች የንግድ የቴክኒካልና የፋይናንስ ሰነዶችን በተለያየ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው። ተጫራች ድርጅቶች የጨረታ ማስከበሪያ የተጫረቱበትን 5% በCPO ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ በሚል ስም በማሰራት ከቴክኒካል ፖስታ ጋር (ለብቻው) በማቅረብ መጫረት ይችላሉ፡፡
- ተጫራች ድርጅቶች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የማይመለስ 300.00 (ሦስት መቶ ብር) መክፈል አለባቸው።
- ማንኛውም ተጫራች ሌላው ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው፡፡
- ከጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት ካለፈ በኋላ ዘግይቶ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾቹ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመኖራቸው የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
የጨረታ ሠነዱን ለቡ መብራት ኃይል ሮያል ከረሜላና ቸኮሌት ፋብሪካ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ ከሚገኘው ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ አርብ በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን ቅዳሜ፣ እሁድና የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ ይችላል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09-12-13-17-95/ 09-12-08-02-21 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
