የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የቧንቧና መገጣጠሚያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የቧንቧና መገጣጠሚያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት
1ኛ. ሎት አንድ የቧንቧና መገጣጠሚያ ዕቃዎች
2ኛ. ከላይ በተጠቀሰው ዕቃ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን የመንግሥት ግብር የከፈለ እንዲሁም በዘርፉ በቀጥታ ተሳታፊ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
3ኛ. ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢ ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው የሚገልፅ የምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችልና የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ መሆናቸውንና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN/ መኖሩን የሚገልጽ ማስረጃ መኖር አለበት።
4ኛ. ተጫራቾች በጨረታ መከፈቻ ቀን የሚወዳደሩበትን የዕቃ ዓይነት በዶከመንቱ ላይ የተጠቀሱትን ዕቃዎች ሳምፕል ከእያንዳንዱ ዓይነት አንዳንድ ይዘው መቅረብ አለባቸው።
5ኛ. ተወዳድሮ ሲያሸንፍ ያሸነፋቸውን ዕቃዎችን በራሱ ትራንስፖርት አስከ ድርጅቱ እስቶር ድረስ በማቅረብ የጫኝና አውራጅ ችሎ ማስረከብ የሚችል መሆን አለበት።
6ኛ. የጨረታ ማስከበሪያ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንከ ከተፈቀደላቸው ከታወቁ ባንኮች ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር /በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ cpo ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክዋስትና ከጨረታ ዶክመንት ጋር ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
7ኛ. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር ከፍሎ ከድርጅቱ በመውሰድ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ/ፖስታ/ቴከኒካል ዶከመንት አርጅናል ለብቻ ቴከኒካል ዶከመንት ኮፒ ለብቻ እንዲሁም ፋይናንሻል ዶከመንት ኦርጅናል ለብቻ ፋይናንሻል ዶከመንት ኮፒ ለብቻ አሽጎ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በአርባምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ግቢ በ16ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ላይ የሚከፈት ይሆኖል። ሆኖም የጨረታ መዝጊያና መከፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይንም የበዓላት ቀን ላይ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን መዝጊያና መክፈቻ ይሆናል ።
8ኛ. በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም ።
9ኛ. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ የስልክ ቁጥር 0468810369/0468812049 መደወል ይቻላል።
የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
