Tender Detail

Tender Details

  • Company TRACON TRADING PLC (ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር)
  • Address ጀሞ 3 አካባቢ አጫሉ መንገድ በሚገኘው ትራኮን ዋና መ/ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118722174
  • Websitehttps://www.tracontrading.com/
  • Deadline18 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Securityየጠቅላላውን 2%
  • opening date2025-10-18 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Wood And Wood Working

ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ. የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባቸው ሪልእስቴት ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የእንጨት በሮች /wooden Doors/ አቅርቦት እና ገጠማ በዘርፉ ከተስማሩ አቅራቢዎች በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

TRACON TRADING PLC (ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር)


 

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ065/2018

 

ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ. የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባቸው ሪልእስቴት ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የእንጨት በሮች /wooden Doors/ አቅርቦት እና ገጠማ በዘርፉ ከተስማሩ አቅራቢዎች በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

  • ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ 2017 ዓ.ም ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፤ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው ማንኛውም አገልግሎት አቅራቢ የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ ይችላል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድቦንድ/ የጠቅላላውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የጨረታውን ሰነድ ጀሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘው ትራኮን ዋና መ/ቤት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጥቅምት 8, 2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ ብር 300 በመክፈል ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸዉን በታሸገ ፖስታ ጥቅምት 8, 2018 ዓ.ም ከ ቀኑ 4፡00 ሰአት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ፖስታ ቴክኔካናል እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛላቸውን ለየብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የእንጨት በሮቹን አይነት /ሞዴል / ለቡ አካባቢ በሚገኘዉ ሳይቶች ላይ በአካል በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡
  • ጨረታው ጥቅምት 8, 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ጀሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት 4፡30 ይከፈታል፡፡
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ

በስልክ ቁጥር 0929918416/0911455448/0929040439 ግዥ ክፍል መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር

 

Save Tender