Tender Detail

Tender Details

  • Company Awash Bank S.C (አዋሽ ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115571107
  • Websitehttps://awashbank.com/am-et/
  • Deadline22 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityመነሻ ዋጋ 25% /ሃያ አምስት በመቶ/
  • opening date2025-10-22 00:00:00
  • Categories Vehicle

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Awash Bank S.C (አዋሽ ባንክ አ.ማ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

 

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የሰሌዳ ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የተሽከርካሪው ዓይነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታ ቀን

የጨረታ ሰዓት

ሃቢብ ኡርጌሳ

ተበዳሪው

ሃዋሳ

AA-02-C42934

LVUDB11B1N

F022380

SQRD4G15BL

ML00238

ቻይና አውቶሞቢል (EMGRAND)

1,000.000

12/2/18

5፡00-6፡00

 

ማሳሰቢያ፡-

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% /ሃያ አምስት በመቶ/ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ጨረታው የሚካሄደው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ተሽከርካሪው በቆመበት የባንኩ ሃዋሳ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሚገኝበት ሃዋሳ ከተማ ይካሄዳል። ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።
  3. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል። ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ከጨረታው በኋላ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል።
  4. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።
  5. ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
  6. በተሸከርካሪው ሽያጭ ላይ የተ.እ.ታ. የሚታሰብ ሲሆን ተሽከርካሪውን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚለፈል ታክስና ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል።
  7. ለተጨማሪ መረጃ ሃዋሳ ቅርንጫፍ 0462-20-48-19 ወይም የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
  8. ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አዋሽ ባንክ

 

Save Tender