ድርጅታችን የሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ተቋም ለሀገር አቋራጭ የአውቶቡስ ተሽከርካሪ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም
የአውቶቡስ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን የሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ተቋም ለሀገር አቋራጭ የአውቶቡስ ተሽከርካሪ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት መስፈርቱን የምታሟሉ ባለንብረቶች ከካምፓኒያችን ፋይናንስ፣ ግዥና ንብረት አስተዳደር ለዚህ የተዘጋጀውን ሰነድ በብር 1000 በመግዛት ከ27/01/2018 ጀምራችሁ እስከ 10/02/2018 ድረስ በአየር ላይ የሚውል ሲሆን በ11/02/2018 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ለዚህ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ በማስገባት የሚታሸግ ሲሆን በ11/02/2018 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ተወካዮቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻችን፡- ልደታ ባልቻ ሆሰፒታል ጀርባ ጫፌ አነኒ ህንጻ አንደኛ ፎቅ ዝርዝር መረጃውን ሰነዱን በመግዛት ማግኘት ይችላሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ 0912074844 ይደውሉ፡፡
የሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም
