Tender Detail

Tender Details

  • Company Nisir Microfinance (ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 62 23 71
  • Websitehttps://nisirmfi.com/
  • Deadline30 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security30,000.00
  • opening date2025-10-30 00:00:00
  • Categories Vehicle

ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን (ኢማ)

Nisir Microfinance (ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ)


የተሽከርካሪ ሽያጭ ስማድረግ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን (ኢማ) ከዚህ ቀጥሎ ስማቸውና ሙሉ አድራሻቸው የተዘረዘረው ተበዳሪዎች ተሽከርካሪዎችን የዋስትና መያዣ በማድረግ ብድር የወሰዱ ሲሆን ገንዘቡን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁ. 147/2011 በተገለጸው መሠረት ተሽከርካሪዎቹን በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የተበዳሪው ሙሉ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የንብረቱ ዓይነት

የሠሌዳው ቁ.

የጭነት ልክ

የተሽከርካሪ ሞዴል

የሞተር ቁ.

የተሰራበት ዓ.ም

የሻንሲ ቁ.

የጨረታ መነሻ(በብር)

የጨረታ  ቀንና ሰዓት

ጨረታው ለምን ያህል ግዜ ወጥተል

1

ሚሊዮን ግርማ ሸንቁጤ

ሚሊዮን ግርማ ሸንቁጤ

 

አውቶቡስ

ኮድ-3 B62739 አ/አ

14 ሰው

KDH202L -LEMNKV

2KD1805956

2008

JTFPT22P100002892

1,800,000.00

20/02/2018 4:00 ሰዓት

ለሁለተኛ ጊዜ

2

ቸሩ ጤናው መንግስቱ

ቸሩ ጤናው መንግስቱ

አውቶሞቢል

ኮድ-2-C44786 አ/አ

4 ሰው

CRETA

 

G4FL-NQ139941

2022

MF3PB8126PJ035651

3,000,000.00

20/02/2018 4:00 ሰዓት

ለሁለተኛ ጊዜ

3

ቢኒያም ሀብታሙ ወንድሙ

ዘነበች አበበ ሄይ

አውቶሞቢል

ኮድ-2 C50187

4 ሰው

TESLA X

N/A...

2023

7SAXCDE57PF399280

 

15,000,000.00

20/02/20184:00 ሰዓት

ለመጀመሪያ ጊዜ

ማሳሰቢያ፡-

1- ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንከ ከፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::

2- አሸናፊው ያሸነፈበት ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ግን ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው 1/4 ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም::

3- ተሽከርካሪዎቹን ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 መከላከያ ቀጠና በሚገኘው ቶኩማየመኪና ፓርኪንግ የኅብረት ሥራ ማኅበር የተሽከርካሪዎች ማቆሚያ በመገኘት ከጨረታው በፊት ባሉ የሥራ ቀናት በአካል የተሽከርካሪዎቹን ይዞታ /ሁኔታ/ለመመልከት ይቻላል::

4- በንብረቱ ላይ ከመንግሥት የሚፈለጉ ግብሮችን የሥም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል::

5- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115622371 መደወል ይችላሉ

ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን (አ.ማ)

Save Tender