Tender Detail

Tender Details

  • Company Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)
  • Address ዋናው መስሪያ ቤት አራት ኪሎ አዲስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ, Phone: 0111555230
  • Websitehttps://ethbspe.org/en_US/
  • Deadline20 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-20 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ለህትመት ሥራዎች የሚያገለግሉ መለዋወጫዎች እና የተለያዩ ግብዓቶች፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)


                                                                          የጨረታ ማስታወቂያ 

ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ለህትመት ሥራዎች የሚያገለግሉ መለዋወጫዎች እና የተለያዩ ግብዓቶች፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ 

  1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፣ 

  2.  በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈለግ ገለሰብ ወይም ድርጅት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ድረስ በዋናው ቅጥር ግቢ በሚገኘው የማርኬቲንግ ሽያጭ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ድረስ በመምጣት የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 200 በመክፈል መግዛትና ንብረቶቹንም ማየት ይቻላል፡፡  

  3. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣ 

  4. ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ እና የጨረታ ማስከበሪያ በሰም በታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ መከተት ይኖርባቸዋል፣ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ተከታታይ ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡ 

  5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡                 

                                                                         ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት

Save Tender