የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ሰርቪስ እና የመስክ መኪና አገልገሎት የሚውል መኪናዎች መከራየት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ፅ/ቤት
አንደኛ ዙር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ሰርቪስ እና የመስክ መኪና አገልገሎት የሚውል መኪናዎች መከራየት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው፣ በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገበ፣ ጨረታ ለመሳተፍ ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እንዲሁም የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈለ ሆኖ እነኝህን ማስረጃዎችን አደራጅቶ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ሁለት ደብል ፒክ አፕ መኪና የመጫን አቅሙ ሹፌር ሳይጨምር 4 ሰውና 4 ኩንታል እና በላይ የመጫን አቅም ያለው፤ የምርት ዘመን የ2008 እ.ኤ.አ/G.C/ እና ከዛ በላያ ያለው ማቅረብ የሚችል፣
- ተጫራቾች ለጨረታው የተዘጋጀውን ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) እና የተጫራሾች መመሪያ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000013485236 በማስገባት አራተኛ ፎቅ የግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 46 በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በCPO በባንክ የተረጋገጠ ብር 20,000.00 ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
- በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣ ለ10 ቀን አየር ላይ ውሎ በ11ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ታሽጎ በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት አራተኛ ፎቅ የግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ይከፈታል፡፡.
- የጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው ቀን እሁድ ወይም የበዓል ቀን ላይ የሚውል ከሆነ በቀጣዩ ቀን ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋ ቴክኒካል ዋናውንና አንድ ኮፒ እና ፋይናንሻል ዋነውንና አንድ ኮፒ ብዛት በ4 (አራት) ፖስታ በመሙላት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማብራሪያ፡- ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 046-220-42-24/046-212-34-68 ይጠቀሙ።
አድራሻ፡- ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ አጠገብ::
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት
