ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሎት- 01 የላብራቶሪ ሬጄንቶችን እና የላቦራቶሪ ህክምና መገልገያ መሳሪያዎች በ placement 1. Fully automated chemistry analyzer 2. Five differential fully automated hematology analyzer 3. Fully automated hormonal analyzer h 4. Fully automated coagulation analyzer በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
በዋችሞ ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
የጨረታ ማስታወቂያ
ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሎት- 01 የላብራቶሪ ሬጄንቶችን እና የላቦራቶሪ ህክምና መገልገያ መሳሪያዎች በ placement 1. Fully automated chemistry analyzer 2. Five differential fully automated hematology analyzer 3. Fully automated hormonal analyzer h 4. Fully automated coagulation analyzer በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ፡-
- ከጨረታው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው፡፡
- በግዢ ኤጄንሲ በአቅራቢነት የተመዘገበ።
- የግብር ከፈይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት (TIN NUMBER)።
- በጨረታ የሚሳተፋበትን የንግድ ፈቃድ መስክ በምዝገባ የምስክር ወረቀት ውስጥ የተካተተ።
- በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ ግብር ከፋዮች ደግሞ ወርሃዊ የታክስ ማስታወቂያ በማቅረብ የሰበሰቡትን የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ገቢ ማድረጋቸውን የሚገልፅ ከፌዴራል ገቢዎች ባለስልጣን የተሰጠ ማረጋገጫ ደብዳቤ ያለው፡፡
- የ2017 ዓ.ም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ያለው።
ከተራ ቁጥር ከ1-7 ድረስ ያለውን መሰፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ፋይናሻል ኦርጅናልና ኮፒ እና ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ በፖስታ በሰም በማሸግ በሆስፒታሉ ለጨረታ በተዘገጀ ሣጥን ቢሮ ቁጥር 318 ግ/አስ የስራ ሂደት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) እያንዳንዱን የጨረታ ሰነድ በመግዛት የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በማስያዝ ጨረታውን በፖስታ ውስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ ፡፡
ጨረታው በ10ኛው ቀን ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ከቀኑ 6፡00 ታሸጎ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን በ10ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል። ሆ/ሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር/0937733995፣ P,0,Box 22 Fax 2293
በዋችሞ ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
