ታክስ ከፋዩ አቶ/ወ/ሮ/ወ/ሪት 1. MUZEYIN HASSEN USMAN 2. EBAZAN TAILOR PLC 3. DEMIS AYENEW BEKELE የሚፈለግባቸውን ቀረጥና ታክስ ስላልከፈሉ በተለያዩ ጊዜያት በደብዳቤና በስልከ ብናሳውቃቸው ለመከፈል ፈቃደኛ ስላልሆኑ እዳቸውን ለማካካስ የኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን በፌዴራል ታክስ እስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983 አንቀጽ 45 ንዑስ አንቀጽ 2 እና 3 በተደነገገው መሰረት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡- ሐMK01/2018
ታክስ ከፋዩ አቶ/ወ/ሮ/ወ/ሪት 1. MUZEYIN HASSEN USMAN 2. EBAZAN TAILOR PLC 3. DEMIS AYENEW BEKELE የሚፈለግባቸውን ቀረጥና ታክስ ስላልከፈሉ በተለያዩ ጊዜያት በደብዳቤና በስልከ ብናሳውቃቸው ለመከፈል ፈቃደኛ ስላልሆኑ እዳቸውን ለማካካስ የኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን በፌዴራል ታክስ እስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983 አንቀጽ 45 ንዑስ አንቀጽ 2 እና 3 በተደነገገው መሰረት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
1. A. DEMIS AYENEW BEKELE USED TOYOTA YARIS MODEL NCP921-BMRK, CHASSIS NO JTDBW903201180257, CC-1.299L MANFACTURED IN 2009
B. EBAZAN TAILOR PLC USED TOYOTA COROLLA CHASSIS NO JTDBW23E763109735. CC-1.2L, MANUFACTUERED IN 2005
C. MUZEYIN HASSEN USMAN USED TOYOTA COROLLA CHASSIS NO JTIE0EE9000295790, MODEL-EE9OL-AEMDE CC-1300 MANUFACTUERD IN 1988
2. ስለሀብቱ አሻሻጡ መረጃ ከዕቃ አወጋገድ ቡድን ቢሮ ቁጥር 238 ስልክ ቁጥር 022-2-36-90-94 ክፍል ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች በቅድሚያ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ብር 300,000.00 (ሶስት መቶ ሺህ) ማስያዝ አለባቸው፡፡
4. ተጫራቾች እስከ 28/01/2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 238 በመቅረብ መመዝገብ አለባቸው::
5. ጨረታው በ28/01/2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ28/01/2018 ዓ.ም በ4፡30 ሰዓት ላይተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሞጆ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት አዳራሽ ይከፈታል፡፡
6. አሸናፊው ያስያዘው ገንዘብ ከገዛው ዋጋ ጋር ታስቦ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ አሸናፊነቱ ከተግለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት ውስጥ አጠናቆ በመከፈል ሀብቱን መረከብ አለበት፡፡
7. የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ5 ቀናት ውስጥ አጠናቆ የማይከፍል ከሆነ ለጨረታው በዋስትና ያስያዘው ገንዘብ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ የጨረታ አሸናፊነቱ ይሰረዛል፡፡
8. ኮሚሽኑ ስለሀብቶቹ አሻሻጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል ሊሰርዝ ይችላል፡፡
9. የተሽከርካሪው አስመጭ ወይም ባለቤትና ቤተሰብ ከሆነ ሰው በስተቀር ማንኛውም እድሜው ከ18 ዓመት በላይ የሆነ ኢትዮጵያዊ የታደሰ መታወቂያ በማቅረብ ቅድመ - ሁኔታዎቹን ማሟላት ሳያስፈልገው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
