በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ለባሕር ዳር ምሰሶ ዝግጅት ሰራተኞች ፓስቸራይዝድ ወተት በቀን 18 ሊትር ወተት ለሁለት ዓመት በሚቆይ ውል ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
ግልጽ ብሄራዊ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢኤአ-ባሪ/ግብጨ/007/2018
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ለባሕር ዳር ምሰሶ ዝግጅት ሰራተኞች ፓስቸራይዝድ ወተት በቀን 18 ሊትር ወተት ለሁለት ዓመት በሚቆይ ውል ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በዚህ ጨረታ ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች
1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፣
2. የጨረታ ሠነዱን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ዋና መ/ቤት ባሕር ዳር ቀበሌ 05 ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ከርስቲያን ፊት ለፊት ወይም ድብ አንበሳ ሆቴል ጎን በሚገኘዉ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408 ድረስ በመቅረብ ለአንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል መግዛት ይችላሉ፡፡ -
3. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ጋራንቲ ማቅረብ አለባቸው፡፡
4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በተ.ቁ 2 በተገለጸዉ አድራሻ ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
5. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንከ በተረጋገጠ CPO በባንከ ጋራንት ወይም በጥሬ ገንዘብ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ/ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ አገልግሎት ባሕር ዳር ሪጅን ስም ማስያዝ አለባቸው።
6. ጨረታው ጥቅምት 07 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:30 ላይ ይከፈታል።
7. ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
8. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0583206775/6999 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን
