Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረማርቆስ ሪጅን
  • Address ደብረ ማርቆስ ቀበሌ 02 እምቦሳ የገበያ ማዕከል 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 13 ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 251581784633
  • Website
  • Deadline14 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security118,500.00 (አንድ መቶ አስራ ስምንት ሺህ አምስት መቶ ብር) ብቻ
  • opening date2025-10-14 00:00:00
  • Categories Computer Laptop And Accessories , Office Machines And Computers , Printer And Photocopy Machine

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅን ለሪጅኑ እና ለማዕከላት አገልግሎት የሚውል ላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረማርቆስ ሪጅን


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EEU/DMR/SPG/NCB‐004/2018

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅን ለሪጅኑ እና ለማዕከላት አገልግሎት የሚውል ላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የዕቃ ዓይነት

ሎት1

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond)

ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን

 

1

ላፕቶፕ ኮምፒውተር

 

ሎት1

118,500.00 (አንድ መቶ አስራ ስምንት ሺህ አምስት መቶ ብር) ብቻ

ጥቅምት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ሰዓት 8፡00 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት 8፡30 ይከፈታል፡፡

ዴስክቶፕ ኮምፒውተር

ፕሪንተር

 

  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት የአቅራቢዎች ዝርዝር የምዝገባ የምስክር ወረቀት የምዝገባ ምስክር ወረቀትና የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ያለው እንዲሁም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጄንሲ https://epg.ppa.gov.et ድረ ገጽ ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
  2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅን ቀበሌ 02 እንቦሳ የገበያ ማዕከል ህንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 13 በመምጣት የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በካሽ በመክፈል ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ እስከ ጥቅምት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የጨረታው ሰነድ መወሰድ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስከበሪያ በሎት 118,500.00 (አንድ መቶ አስራ ስምንት ሺህ አምስት መቶ ብር) ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እስከ ጥቅምት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  4. ጨረታ በተመሳሳይ ቀን ጥቅምት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት/ባይገኙም በደብረ ማርቆስ ቀበሌ 02 እንቦሳ የገበያ ማዕከል ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የሪጅኑ ቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል።
  5. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር (+251581784633) መደወል ይችላሉ።

6. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

ደብረ ማርቆስ ሪጅን

 

Save Tender