ቶማስ ብርሃኑ ሴኩሪቲ ሰርቪስ አ.ማ. የዳሬክተሮች ቦርድ ጠቅላላ ጉባዔው በሰጠው ተጨማሪ ሥልጣን መሰረት የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በቁጥር ቅ8/522/4ለ/11 በቀን 14/21/2011 ዓ/ም በፀደቀው ቃለ ጉባኤ መሰረት ጃፓን -ቶዮታ ሚኒባስ የሆነው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ቶማስ ብርሃኑ ሴኩሪቲ ሰርቪስ አ/ማ
መኪና ሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ቶማስ ብርሃኑ ሴኩሪቲ ሰርቪስ አ.ማ. የዳሬክተሮች ቦርድ ጠቅላላ ጉባዔው በሰጠው ተጨማሪ ሥልጣን መሰረት የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በቁጥር ቅ8/522/4ለ/11 በቀን 14/21/2011 ዓ/ም በፀደቀው ቃለ ጉባኤ መሰረት ጃፓን-ቶዮታ ሚኒባስ የሆነው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም
- ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ እና ቲን ነበር የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- የመኪና መሸጫ መነሻ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 5,500,000 (አምስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር)
- የመኪናው ዝርዝር ሁኔታ
- የተሰራበት ዘመን 2020 - የሞተር ቁጥር 2KD B048603
- ቀለም ነጭ - የነዳጅ አይነት ናፍጣ
- የሻንሲ ቁጥር JTFJS02P105040428 - ሞዴል KDH2O2L-REMDY
- መኪናው የሄደበት ኪሎ ሜትር 55,000 - የተፈቀደለት የጭነት መጠን 11ሰው
- የመኪና አይነት ማኑዋል - የመኪና የፈረስ ጉልበት 100
- ታርጋ ቁጥር አአ - 03-B59642 - የሞተር ችሎታ /ሲሲ/ 2494
- የሲሊንደር ብዛት 4
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ጃፓን - ቶዮታ ሚኒባስ ከመስከረም 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 03 ቀን 2018 ዓ.ም በአካል ተገኝተው ይመልከቱ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስያዣ 20,000 (ሀያ ሺህ ብር) ሲፒኦ በቶማስ ብርሃኑ ሴኩሪቲ ሰርቪስ አ/ማ ስም ማቅረብ ግዴታ ነው።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ እና የጨረታ ማስያዣ ሲፒኦ እንዲሁም ሌሎች ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ጥቅምት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት አለባቸው። ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውደቅ ይደረጋል።
- ጨረታው ጥቅምት 4/2018 ዓ/ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋና ቢሮ ይከፈታል።
- በጨረታው ላይ ተሳትፎ ያለፈው ተጫራች ማለፉን ደርጅቱ ካሳወቀው ቀን ጀምሮ በአንድ ሳምንት ውስጥ በጨረታው ያሸነፈበትን ገንዘብ በሙሉ በድርጅቱ አካውንት (በሂሳብ ቁጥር) ማስገባት እና ገቢ ያደረገበትን ደረሰኝ ማቅረብ እንዲሁም ሌሎች የሚፈለጉበትን ማንኛውም ማስረጃዎች የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ቶማስ ብርሃኑ ሴኩሪቲ ሰርቪስ አ/ማ ካዛንቺስ ወደ ኡራኤል በሚወስደው መንገድ ሙሉጌታ ኮሜርሻል ቢዝነስ ሴንተር ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 613፣ 623፣ 634
ስልክ ቁጥር ሞባይል፡- 09-12-04-38-08/ 09-11-98-33 64/ 09-11-44-58-57
የቢሮ ስልክ፡- 011-557-7576
ቶማስ ብርሃኑ ሴኩሪቲ ሰርቪስ አ.ማ.
