Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ጅማ ከተማ አባ ጂፋር አደባባይ ጅማ ከተማ መስተዳደር ቅጥር ግቢ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0472114408
  • Website
  • Deadline15 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price800.00
  • Bid Security100,000
  • opening date2025-10-15 00:00:00
  • Categories Office Supplies And Services , 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Vehicle tire

የጅማ ከተማ መስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በጅማ ከተማ መስተዳደር ስር ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች እና ለጅማ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል፡- * የተለያዩ የመኪና እና የማሸነሪ ጎማዎችን፣ * የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች እና * የቢሮ እቃዎችን (Furniture) በድጋሚ የወጣ (re bid) የሆነውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት


                                                                               ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጅማ ከተማ መስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በጅማ ከተማ መስተዳደር ስር ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች እና ለጅማ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል፡-

* የተለያዩ የመኪና እና የማሸነሪ ጎማዎችን፣ 

* የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች እና 

* የቢሮ እቃዎችን (Furniture) በድጋሚ የወጣ (re bid) የሆነውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ ጨረታ መሳተፍ የምፈሰጉ ተጫራቾች፡- 

  1. በተጠቀሱት የእቃ አይነቶች ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ እና የታደሰውን ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤ 

  2.  ተጫራቾች የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤ 

  3.  የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና ለዚህም መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤ 

  4. ለጨረታው ማስከበሪያ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) ብር ሲፒኦ በጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም አሰርተው ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው (ለእያንዳንዱ ጨረታ)፡፡ 

  5. TIN እና VAT ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና TAX clearance ማቅረብ የሚችሉ፤ 

  6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 800 (ስምንት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በመከፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 15 የመንግስት የስራ ሰዓት ከጽ/ቤቱ መውሰድ ይችላሉ፡፡ 

  7. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካሉን ለይተው ኦሪጅናሉን እና ኮፒውን በመለየት በኤንቨሎፕ ታሽጎ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀናት ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ፡፡ 

  8.  ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ በı5ኛው ቀን ሲሆን ይህ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የመንግስት የስራ ቀን በ8፡30 P.M ታሽጎ በዚሁ ቀን በ9፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ 

  9.  የጨረታው አሸናፊ ንብረቱን በራሱ ትራንስፖርት በጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት መጋዝን (where house) ገቢ አድርጎ ገንዘቡን ይቀበላል፡፡ 

  10. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ድራሻ:- የጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 አባጅፋር አደባባይ የጅማ ከተማ መስተዳደር ቅጥር ໑໙. Jimma city Administration yard, Finance Office Building Ground Floor office number 8 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-047-2-11-44-08 ደውስው fottan መጠየቅ ይችሳሱ፡፡ 

                                                                                የጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender