የመሰረተ| ኢትዮጵያ ቅ/አ/አ/መ/ደረጃ ት/ቤት የሰራተኞች ሻይ ክበብ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 05 የመሰረተ ኢትዮጵያ /ቅ/አ/አ/መ/ ደረጃ ት/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:- 02/2018
የመሰረተ| ኢትዮጵያ ቅ/አ/አ/መ/ደረጃ ት/ቤት
-
የሰራተኞች ሻይ ክበብ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
-
የተማሪዎች ምገባ፤
ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-
* አሸናፊው ተጫራች ማሸነፉ ከተረጋገጠበት በ7 ቀን ውል መፈጸምና 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ማስያዣ ያቀርባል፡፡ * በተጠቀሰው እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና ንግድ ፈቃድ ያቀርባሉ፡፡
* የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር ብቻ) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
* ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ብር 100.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
* የቤት ኪራይ ዋጋ ማወዳደሪያ መስፈረት አይሆንም፤
* ውሃ እና መብራት እንደ ተቋሙ ወሳኔ ሲሆን መብራት ግን ከ 500-1,000 ብር በተቋሙ በቻ ይሸፈናል፡፡
*ለሻይ ክበብ የሚያስፈልጉ የማብሰያ ዕቃዎችና አገልግሎት የሚሰጡ ግብዓት ማቅረብ የሚች በሪያ
* ተጫራቾች ሰነዳቸውን ዋናውንና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ የጨ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን እስከ 10ኛው ቀን እስከ 10፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በከኛው ቀን በ4፡00 ሰ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ከሳር ቤት በአዳምስ ፓቨሊዮን 100 ሜትር ወደ ታች በመውረድ ብር ያገኙናል፡፡ ስልክ ቁጥር፡- 011-3-72-58-39/ 011-3-88-18-59 ደውስው ይጠይቁ::
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 05 የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅ/አ/አ/መ/ደረጃ ት/ቤት
