የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ባለ 11ዐ ኪሎዋት ጀኔሬተር ግዥ በሰነድ ላይ ባለው መስፈርት መሰረት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጀኔሬተር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ባለ 11ዐ ኪሎዋት ጀኔሬተር ግዥ በሰነድ ላይ ባለው መስፈርት መሰረት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በማሟላት የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፡፡
1. ተጫራቾች በዚህ የሥራ ዘርፍ የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ቲን፣ቫት፣ የንግድ ምዝገባ ሰነድ ማቅረብ አለባችው።
2. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል ጨረታ ሰነዱን ከኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ.የተ አዲስ አበባ ጀሞ ሚካኤል አደባባይ ሚካኤል ቤ/ክጎን OAC ህንፃ 6ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የኦ/ግ/ህ/ሥ/ማ/ፌ የግዥ ከፍል በመገኘት ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16 ተከታታይ ቀናት ብቻ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ የ90 ቀን ዋስትና ያለው ቢድ ቦንድ፣ ሲፒኦ ከጨረታ መክፈቻ ቀን ጀምሮ የሚቆጠር የዋጋውን 5% (አምስት በመቶ) በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከዶከመንት ጋር ተያይዞ መቅረብ አለበት።
4. ጨረታው የሚገባበት እና የሚከፈትበት
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ቴክኒካል ዶከመንት ኦርጅናልና ኮፒ እና የፋይናንሽያል ዶከመንት ኦርጅናልና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በ17ኛው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት ማስገባት አለባቸው
- ጨረታው በዚሁ እለት 4፡00 የሚዘጋ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት -የጨረታ መከፈቻው ቀን የዕረፍት ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል።
5. የመወዳደሪያ መስፈርቶችን ሙሉ ለሙሉ ላሟሉ ተጫራቾች ያቀረቡት ዋጋ ታይቶ አሸናፊው ተጫራች ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ይሆናል፡
-ከላይ የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች በሙሉ አሟልተው የማያቀርቡ ተጫራቾች ከጨረታው የሚሰረዙ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
-ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡ አዲስ አበባ ጀሞ ሚካኤል አደባባደ ሚካኤል ቤ/ክ ጎን OACF ሕንፃ 6ኛ ፎቅ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 12 ስልክ ቁጥር፡- 0910645442
የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዱሬሽን ኃሳ/የተ
