Tender Detail

Tender Details

  • Company Bekelcha Transport S.C (በከልቻ ትራንስፖርት አ/ማህበር)
  • Address አዲስ አበባ ካዲስኮ ሕንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው ማስተባበሪያ /ጽ/ቤት ወይም አዳማ ሶደሬ መንገድ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0221-11 17 91
  • Website
  • Deadline04 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር)
  • opening date2025-10-04 00:00:00
  • Categories Spare Parts , Vehicle Spare Parts

በከልቻ ትራንስፖርት አ/ማህበር አዲስ የተለያዩ፣ የፋራው ትራከር፣ የሲኖ ትራክ፣ የ330-30 ሞዴል የቱርቦ እና የሰርቪስ መኪና መለዋወጫዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Bekelcha Transport S.C (በከልቻ ትራንስፖርት አ/ማህበር)


 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 07/2025

በከልቻ ትራንስፖርት አ/ማህበር

 

አዲስ የተለያዩ፣ የፋራው ትራከር፣ የሲኖ ትራክ፣ የ330-30 ሞዴል የቱርቦ እና የሰርቪስ መኪና መለዋወጫዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

  1. ለጨረታ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች እና መለዋወጫዎች ለመግዛት የሚፈልግ ተጫራች ማስታወቂያው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ከመስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 11፡15 ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡30 ሰዓት አዲስ አበባ ካዲስኮ ሕንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው ማስተባበሪያ /ጽ/ቤት ወይም አዳማ ሶደሬ መንገድ በሚገኘው ዋና መ/ቤት በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ከፍሎ በመግዛት ለጨረታ የቀረቡትን ያገለመገሉ ተሽከርካሪዎች እና መለዋወጫዎች አዳማ ሶደሬ መንገድ በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን በግንባር ቀርበው መመልከት ይችላሉ።
  2. የመለዋወጫ ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፣
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድቦንድ) ብር 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር) ጨረታው በሚከፈትበት ዕለት ከጨረታ መክፈቻ በፊት ማስያዝ የሚኖርባችሁ ሲሆን፣ የጨረታ ማስከበሪያው ለተሸናፊው የጨረታ ውጤት እንደታወቀ ተመላሽ የሚደረግ ሲሆን ለአሸናፊዎች ግን ያሸነፈባቸውን እቃዎች አንስተው እንደጨረሱ የሚመለስ ነው።
  4. ጨረታው የሚከፈትበትን ቀን ቦታ እና ሰዓት ከጨረታ ሰነዱ ላይ መመልከት ይቻላል።
  5. የመለዋወጫ አሸናፊው ተጫራች (15%) ቫትን የመክፈል ግዴታ አለበት፣
  6. አ/ማህበሩ የተሻለ አማራጮችን ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

አ/ማህበሩ

ለበለጠ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥር 0221-11 17 91 ናዝሬት/0114- 42 27 11 ወይም 0114-43 13 48 አዲስ አበባ ይደውሉ።

 

Save Tender