Tender Detail

Tender Details

  • Company በድሬዳዋ አስተዳደር ት/ቢሮ የቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና የቢዮ አዋሌ ክላስተር ት/ት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
  • Address ድሬዳዋ፣ ኢትዮጲያ, Phone: 0915 03 83 17
  • Website
  • Deadline14 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening date2025-10-14 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Stationery Materials , Sport Materials And Sportswear

በድሬዳዋ አስተዳደር ት/ቢሮ የቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና የቢዮ አዋሌ ክላስተር ት/ት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት (LOT) የተዘረዘሩትን ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

በድሬዳዋ አስተዳደር ት/ቢሮ የቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና የቢዮ አዋሌ ክላስተር ት/ት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በድሬዳዋ አስተዳደር ት/ቢሮ የቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና የቢዮ አዋሌ ክላስተር ት/ት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት (LOT) የተዘረዘሩትን ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

ሎት (Lot) እንድ፡- የጽህፈት መሳሪያዎች እና የት/ት መርጃ እቃዎች

ሎት (Lot) ሁለት :- አላቂ የጽዳት እቃዎች

ሎት (Lot) ሶስት- የስፖርት እቃዎች

1. ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና ለዚህም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3. የግብር መክፈያ (ቲን ነምበር) ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4. የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢነት ማስረጃ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00/መቶ ብር/ በመከፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በድሬዳዋ አስተዳደር ቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በግዥ/ፋ/ን/አ/ደ/ሥራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት-1. 8000 ብር፣ ለሎት-2. 5000 ብር፣ ለሎት-3. 3000 ብር በባንክ በተመሰከረበት ቼክ (CPO) ጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ለጨረታው የተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

8. ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት ለየብቻ ጨረታ ሳጥን ውስጥ መግባት አለበት፡፡

9. ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀናት በ3፡30 ሰዓት ታሽጎ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡

10. ተጫራቾች የተጫረቱበትን ዕቃ ናሙና በተጠየቁበት ቀን ማቅረብ የሚችሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡- ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- ቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ

ስልክ ቁጥር:-0915 03 83 17/09 15 12 80 82/09 49 58 02 63

የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ቢዮ አዋሌ ክላስተር

የትምህርት ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት

Save Tender