Tender Detail

Tender Details

  • Company Nile Insurance Company S.C (ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ)
  • Address ዋናው መ/ቤት ለገሐር (ብሔራዊ ቲአትር አካባቢ) ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ /22ኛ ፎቅ/ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114-42 60 00
  • Websitehttps://nileinsurancesc.com/
  • Deadline15 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Securityለጽሕፈት መሳሪያዎች ብር 50,000.00፣ ለፅዳት ዕቃዎች ብር 30,000.00 እና ለዴስክቶፕ ፤ እና ለዴስክቶፕ ፤ ላፕቶፕ ኮምፒዩተር እና ፕሪንተር ብር 100,000.00
  • opening date2025-10-15 00:00:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Computer Laptop And Accessories , Office Machines And Computers , Stationery Materials , Printer And Photocopy Machine

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Nile Insurance Company S.C (ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

ዓይነት

ጥቅል

የጨረታ ማስከበሪያ

1

የጽሕፈት መሳሪያዎች

ጥቅል - 1

ብር 50,000.00

2

የፅዳት ዕቃዎች

ጥቅል - 2

ብር 30,000.00

3

ዴስክቶፕ ፤ ላፕቶፕ ኮምፒዩተር እና ፕሪንተር

ጥቅል - 3

ብር 100,000.00

 

ስለሆነም መጫረት የሚፈልጉ ተጫራቾች፣

  1. ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ጥቅል ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወደም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  3. ስለ ጨረታው የሚገልፀውን ዝርዝር ሠነድ ሰእያንዳንዳ ጥቅል የማይመለስ ብር 300.00 (በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000202585446 ወደም በአቢሲንያ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 30748) በመክፈል ከመስከረም 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. አዲሱ ዋናው መ/ቤት ለገሐር (ብሔራዊ ቲአትር አካባቢ) ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ /22ኛ ፎቅ/ በመምጣት መገዛት ይችላሉ።
  4. የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ጴንቨሎፕ እስከ ጥቅምት 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሠዓት ድረስ በኩባንያው ዋና መ/ቤት አዲሱ ህንፃ 22ኛ ፎቅ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው በዕለቱ ጥቅምት 05 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8:15 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው አዲሱ ዋና መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
  6. አንድ ተጫራች በስሳው ዋጋ ላይ ተንተርሶ መጫረት አይችልም።
  7. ኩባንያው ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ ፤ ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. አዲሱ ዋናው መ/ቤት /ለገሐር/ ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ /22ኛ ፎቅ/

የመ.ሣ.ቁ. 12836

የስልክ ቁጥር 0114-42 60 00/0911430292

አዲስ አበባ

Save Tender