በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የማህበራዊና ልማት ኮሚሽን የሶዶ ሀገረ ስብከት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት፣ የዱቦ ቅ/ማሪያም ካቶሊክ የመ/ደረዳ ሆስፒታል ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ከታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የማህበራዊና ልማት ኮሚሽን የሶዶ ሀገረ ስብከት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት፣
የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የማህበራዊና ልማት ኮሚሽን የሶዶ ሀገረ ስብከት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት፣ የዱቦ ቅ/ማሪያም ካቶሊክ የመ/ደረዳ ሆስፒታል ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ከታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የመኪኖቹ ዝርዝር መግለጫ
|
ተ.ቁ |
የተሽከርካሪ ዓይነት |
የተሽከርካሪ ሞዴል |
የሻንሽነስ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የተሠራበት ዘመን |
የሠሌዳ ቁጥር |
መነሻ ዋጋ |
|
1 |
ቶዩታ ጃፓን |
HZJ79L-TJNRS |
JTELB71J20-7035181 |
1HZ – 0431963 |
2003 |
ኮድ 5-00809 አ.አ |
1,000,000.00 |
|
2 |
ላንድ ሮቨር/Land Rover |
Land Rover |
SALCDBMF82A635229 |
16193917B |
1995 |
5 – 00065 ዴህ |
800,000.00 |
|
3 |
ቶዩታ ጃፖን/Toyota Japan |
HZJ75 |
HZJ75-0017654 |
1HZ - 0102552 |
1994 |
5 – 00064 ዴህ |
1,800,000.00 |
በመሆኑም መሥፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው፡-
-
- ዝርዝር መረጃ የያዘውን መወዳደሪያ ሰነድ ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት መስከረም 19/2018 ዓ.ም አስከ መስከረም 27/2018 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ሰዓት በእያንዳንዱ መኪና የማይመለስ 1000.00 (አንድ ሺ ብር) በድርጅቱ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር 1000018269221 (ECS SDCO SEVERANC FUND) በማስገባትና የከፈሉበትን የባንክ ገቢ ደረሰኝ በማምጣት በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የማህበራዊና ልማት ኮሚሽን የሶዶ ሀገረ ስብከት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መግዛት ይችላሉ።
- ተሽከርካሪዎቹን ለማየት የሚፈልጉት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የገዙበትን የባንክ ገቢ ደረሰኝና መታወቂያ በመያዝ በደቡብ ኢትዮጵያ፣ በወላይታ ዞን፣ በአረካ ከተማ በሚገኘው ዱቦ ቅ/ማሪያም ካቶሊክ የመ/ደረጃ ሆስፒታል ግቢ በመገኘት ከመስከረም 19/2018 ዓ.ም እስከ 27/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ማየት ይችላሉ።
- ሁሉም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላው የጨረታ መጠን 25% ዋስትና ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ሁሉም ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ አንድ ኦሪጅናል ምልክት የተደረገበት “ኦሪጅናል” እና አንድ ቅጂ ልክ እንደ መጀመሪያዉ በተመሳሳይ መልኩ የተፈረመ እና ርዕሱን በመግለጽ "ኮፒ” የሚል ምልክት የተደረገበት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በ9ኛው የስራ ቀን ማለትም መስከረም 27/2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 2፡00 እስከ 4፡00 ሰዓት ገብቶ ከጥዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የማህበራዊና ልማት ኮሚሽን የሶዶ ሀገረ ስብከት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ይከፈታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
