በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት አዶላ እና ቦሬ ዲስትሪከቶች እና ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጋራ ሙለታ ዲስትሪከት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንዲላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የኢሉባቦር ቅ/ጽ/ቤት
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ፡- OFWE/GU-05/2018
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት አዶላ እና ቦሬ ዲስትሪከቶች እና ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጋራ ሙለታ ዲስትሪከት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንዲላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም:-
1. የግንዲላ እና የእንጨት መሰንጠቂያ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የቫት (VAT) ተመዝጋቢና "TIN number" ያላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንዲሁም ስለጨረታው ዝርዝርሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቀበና ሼል/ ኦይል ሊቢያ አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱርእንስሳት ድርጅት ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 እና ጨረታው በወጣበት ቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት አዶላ ከተማ፣ ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጭሮ ከተማ በመግዛት በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ፡፡
2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታተይ ቀናት ይቆይል።
3. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል።
4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት የምትጫረቱ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች በቅ/ጽ/ቤት የምትጫረቱ መ/ቤቱ ከሚገኝበት ከተማ በባንከ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
5. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-1-24-02-49 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት
