በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 04 ት/ጽ/ቤት የ ኡላ ዱላ አጠቃላይ 2ኛ ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለስራ የሚያስፈልጉ እቃዎች ማለትም ሎት 1፣ የትምህርት እቃዎች ሎት 2፣ የቢሮ እቃዎች ሎት 3፣ የጽዳት እቃዎችሎት 4፣ የደንብ ልብስ ሎት 5፣ ፈርኒቸሮች ሎት 6፣ ፕላንት ማሸነር ሎት 7፣ የላብራቶሪ ግብዓቶች ሎት 8፣ የህክምና እቃዎች ሎት 9፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ሎት 10፣ ህትመት ስራዎችን በጨረታ አዋዳድሮ መግዛት ይፋልጋል::
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 04 ት/ጽ/ቤት
የግዥ ጨረታ ማስታወያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 04 ት/ጽ/ቤት የ ኡላ ዱላ አጠቃላይ 2ኛ ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለስራ የሚያስፈልጉ እቃዎች ማለትም ሎት 1፣ የትምህርት እቃዎች ሎት 2፣ የቢሮ እቃዎች ሎት 3፣ የጽዳት እቃዎችሎት 4፣ የደንብ ልብስ ሎት 5፣ ፈርኒቸሮች ሎት 6፣ ፕላንት ማሸነር ሎት 7፣ የላብራቶሪ ግብዓቶች ሎት 8፣ የህክምና እቃዎች ሎት 9፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ሎት 10፣ ህትመት ስራዎችን በጨረታ አዋዳድሮ መግዛት ይፋልጋል::
በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
1. ለተጠቀሱት እቃዎች በዘርፉ የንግድ ስራ ላይ የተሰማሩ መሆን አለባቸው፤
2. በዘመኑ የ ታደሰ ንግድ ፈቃድና በአቅራቢነት የተመዘገቡበት የምዝገባ ሰርትፊኬት ያላቸው፤
3.የዘመኑን ግብር ስለ መከፍላቸው ከመሚለከተው አካል ማቅረብ የሚችሉ፣
4. የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ ከሆኑ ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
5. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን ሰርተፍኬት/ ማቅረብ አለባቸው፡፡
ተጫራቾች በአዲስ አበባ ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ድረ ገጽ በአቅራቢዎች በተዘጋጀው ከፍል የተመዘገቡ መሆን አላባቸው፡፡
1. ማንኛውም ተጫራች ከላይ የተዘረዘሩትን ሰነዶች ኦሪጅናልና ኮፒ ለየብቻ በመለየት ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ በፖስታ በማሸግ ማስገባት አለባቸው፡፡
ተጫራች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ብቻ በየሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን ገንዘብ ሲፒኦ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ሉት 1, የትምህርት እቃዎች ብር15,000, ሎት 2, የቢሮ እቃዎች ብር15,000, ሎት 3, የጽዳት እቃዎች ብር 25,000, ሎት 4, የደንብ ልብሰ ብር 25,000, ሎት 5, ፈርኒቸሮች ብር 15,000, ሎት 6, ፕላንት ማሽነር ብር15.000, ሎት 7. የህከምና እቃዎች ብር 10,000, ሎት 8, የላብራቶሪ እቃዎች ብር 10,000, ሎት 9, ልዩ ልዩ መሳሪያዎችን ብር 10,000, ሎት10, የህትመት ስራዎች ብር 15,000 የአትዮጵያ ብር በባንክ የከፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ ብቻ/ ከኦሪጅናል ጨረታ ሰነዱ ጋር ታሸጎ መቅረብ አለበት።
1.1 ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ከት/ቤቱ ፋይናንስ ግዥ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር42 የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) ከፍሎ በመግዛት የሚጫረቱበት ዋጋ በሰነዱ ላይበግልፅ በመሙላት ለዚሁ በተዘገጀው ሳጥን ውስጥ ኮፒና ኦርጅናል ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማስገባት አለባቸው።
12 ተጫራቾች ከሎት 1 እስከ ሎት 10 መጫረት ወይም መርጠው አንዱን ወይም ሁለቱን መጫረት ይችላሉ ነገርግን ከእያንዳነዱ ሎት እቃዎች መራርጠው ለተወሰኑት እቃዎች ብቻ ዋጋ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም።
1.3 የጨረታው ሳጥን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ከፍት ሆኖ በ11ኛው ቀን በ3፡30 (ሶስት ሰዓት ተኩል) ታሸጎ በእለቱ በ4፡00 (አራት ሰዓት) ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቹ /ህጋዊ ወኪል ያለመገኘት የጨረታ አከፋፈት ላይ ተጽእኖ እያመጣም።
1.4 ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
1.5 ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
1.6 በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች በትራንስፖርት በማጓጓዝ የመስሪያ ቤቱ ንብረት ከፍል ድረስ በማስገባት ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
1.7 በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች የሚያቀርቡት እቃ በናሙናው መሰረት ካልሆነ ተቀባይነት የለውም።
18 በዋጋ መሙሊያ ሰነዱ ላይ ድልዝ ሰርዝ ካለው ተቀባይነት የለውም።
2. ኡላ ዱላ 2ኛ/ደ/ት/ቤት በግልጽ ጨረታ የተለያዩ የጽዳት ዕቃ፤ የትምህርት እቃዎች፣ የቢሮ እቃዎች፣ ደንብ ልብስ፡ፕላንት ማሸነሪ ፈርኒቸሮችና፣ የላብራቶሪ ግብዓቶች የህከምና እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና ህትመት በሠንጠረዥ በቀረበው መሰረት የምትጫረቱበትን ዋጋ ቫትን በመጨመር ሞልታችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የት/ቤቱ ስድራሻ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚ ኩራ ከ/ከተማ ወረዳ 04 አራብሳ ኮንዶሚኒየም መሃል መሆኑን እንገልፃለን።
የቢሮ ሰስክ +251118593520/21 ደውለው ይጠይቀ።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 04 ት/ጽ/ቤት
