Tender Detail

Tender Details


የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጐሮ ሰፈራ ጤና ጣቢያ ግዥ ቡድን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጐሮ ሰፈራ ጤና ጣቢያ


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018/ ዓ.ም

የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጐሮ ሰፈራ ጤና ጣቢያ ግዥ ቡድን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የሎት ቁጥር

የዕቃው አይነት

ሎት1

ኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎች 6313

ሎት2

የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች 6214

ሎት3

አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች 6219

ሎት4

የጽዳት እቃዎች 6218

ሎት5

የሰራተኛ ደንበ ልብስ 6211

ሎት6

የተለያዮ ህትመቶች 6213

ሎት7

የመኪና ኪራይ 6252

ሎት8

የመስተንግዶ እና የሰራተኛ ካፍቴሪያ 6233/ 6216

ስለሆነም መስፈርቱን የሚያሟሱ ተጫራቾች ቀርበው መወዳደር ይችሳሱ፡፡

1. የአገር ውስጥ ተጫራቾች አግባብነት ያለው በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. የአገር ውስጥ ተጫራቾች ግብር የመከፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ከግብርስብሳቢው ባለስልጣን ጨረታ ላይ መሳተፍ እንዲችሉ የተሰጠ ከሊራንስ /ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3. የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ የአገር ውስጥ ተጫራቶች የ2018 በጀት ዓመት የታደሰ የግብር ከፋይነት መለያ ሰርቲፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡

4. የአገር ውስጥ ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

5. ሎት 1 እና ሎት 2 መስሪያ ቤቱ ባወጣው /specification/ መገለጫ የሚቀርብ ይሆናል ከሎት3 እስከ ሎት6 ፤የሚወዳደሩ ተጫራቾች ጨረታ ከመከፈቱ በፊት የዕቃውን ናሙና በዝርዝር ለግዥ ከፍል ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡ ናሙና ያላቀረበ ተጫራቾች ከጨረታ ውጭ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም ናሙና ያልቀረበበት የእቃ አይነት ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ጠቅላላ ዋጋ ብር 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/ በባንከ በተረጋገጠ ሰ.TM/ C.P.O/ ብቻ ማቅረብ አለባቸው፡፡ በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተቋማት ከሆኑ ከአደራጃቸው አካል መደራጀታቸውንና በጨረታ ስራ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::

7 ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት እስከ ቀኑ 11 ሰዓት ለእያንዳንዱ የማይመለስ የኢትዩጵያ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ጐሮ ሰፈራ ጤና ጣቢያ አዲሱ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር በመውሰድ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው የስራ ቀን 11 ሰዓት ድረስ ጐሮ ሰፈራ ጤና ጣቢያ ግዥ ቡድን መውሰድ ይችላሉ፡፡

8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ሲያቀርቡ ቫትን ያጠቃለለና ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አሟልተው በታሸገ ኤንቬሎፕ ኮፒና ኦሪጅናል በቦሌ ከፍለ ከተማ አስተዳደ በተዘጋጀው ጐሮ ሰፈራጤና ጣቢያ በግዥ ከፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

9. ጨረታው በ11ኛው ቀን 4:00 ሠዓት ታሽጎ 4፡15 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቦሌ ከ/ከተማ አስተዳደር በጐሮ ሰፈራ ጤና ጣቢያ አቢሲንያ ባንከ አጠገብ ያለው ፖሊስ ጣቢያ ገባ ብሎ ግዥ ከፍል አዲሱ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር ይከፈታል፡፡

10. ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተገኙባቸውን ዕቃዎች ከአጠቃላይ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ የማስያዝና የግዥ ውል ስምምነት መፈፀም ይኖርባቸዋል፡፡

11. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተቋማት ከሆኑ ካደራጃቸው አካል መደራጀታቸውና የጨረታ ዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::

12. ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርት ሳያሟሉ በጨረታ ላይ ለመሳተፍ መሞከር ከጨረታው ያሰርዛል፡፡

13. መ/ቤቱ ጠቅላላ ለጨረታው ካቀረበው ብዛት 20% ከፍና ዝቅ ብሎ የግዥ ትእዛዝ ሊሰጥ ይችላል፡፡

14. ለጨረታው የተሰጠው ዋጋ ለ60 ቀናት ፀንቶ ይቆያል፡፡

15. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

16, ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ጐሮ ሰፈራ ጤና ጣቢያ አቢሲኒያ ባንክ አጠገብ ባለው ፖሊስ ጣቢያ ገባ ብሎ አዲሱ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ በአካል በመምጣት ወይም ስልከ ቁጥር

0981-55-60-30 / 0981-55-80-30 በመደወል መረጃ መውሰድ ይችላሉ፡፡

የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳዳደር ጐሮ ሰፈራ ጤና ጣቢያ

Save Tender