Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት
  • Address አርባ ምንጭ 37 ኪሜ ርቅት ላይ ይገኛል, Phone: 0916881031
  • Website
  • Deadline11 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security10,000.00
  • opening date2025-10-11 00:00:00
  • Categories Furniture , Stationery Materials , Electronics Materials , Office Equipment

በደቡብ ኢ/ክ/መንግስት በጋሞ ዞን በጨንቻ ከተማ አስ/ር/ፋ/ጽ/ቤት በ2018ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ለሴክተር መ/ቤቶች የጽ/መሣሪያዎችን፣ ኤሌክትሮኒከስ፣ፈርንቸሮች የተለያዩ አይነት የቤትና ቢሮ ቋሚ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢ/ክ/መንግስት በጋሞ ዞን በጨንቻ ከተማ አስ/ር/ፋ/ጽ/ቤት በ2018ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ለሴክተር መ/ቤቶች የጽ/መሣሪያዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ፈርንቸሮች የተለያዩ አይነት የቤትና ቢሮ ቋሚ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት:-

1/ በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ፤

2/ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፤

3/ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN NO) ያለው፣

4/ ቫት ተመዝጋቢ የሆነ ሰነድ ላይ መግለጽ የሚችል፤

5/ የዕቃ አቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያለው፤

6/ ቫት በዋጋ ማቅረቢያ ላይ ካልተገለጸ እንደተገለጸ ተደርጎ ይወሰዳል፤

7/ አሸናፊ ድርጅቱ ያሸነፋቸውን ዕቃዎች በራሱ ትራንስፖርትና ወጪ ወደ ጨንቻ ከተማ አስ/ር 4/ጽ/ቤት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

8/ ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶችን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ቀርበው የማይመልስ 100(አንድ መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡

9/ ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ/ ብር 10,000(አስር ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጋር በማያያዝ ይዞ መቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ አንቀበልም።

10/የጨረታ ማስከብሪያ ዋስትና ፀንቶ የሚቆየው በጨረታ ያሸነፉትን ዕቃ ሙሉ በሙሉ እስከያቀርቡ ድረስ ነው።

11/ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 5፡30 የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዕለቱ በ8፡00 ሰዓት ላይ ተጫሪቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ይከፈታል ።

12/ በጨረታ ሰነድ ላይ የተገለጸው ዋጋ ከውል ጊዜ ጀምሮ ለ60 ቀናት የፀና ይሆናል፡፡

13/ ተጫራቾች ሰነድ ዋናውንና 1 ፎቶ ኮፒ በታሸገ ፖስታ ዋጋ ማቅርቢያ ሰነድ ጋር በመሙላት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

 

14/ አሸናፊ ድርጀቱ ውል ሲገባ ውል ማስከበሪያ 10 %(CPO) ማስያዝ አለበት ፡፡አለበለዚያ በውሉ መሰረት ቅድመ ከፍያ ሳይቀበል ዕቃውን ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

ማሳሰቢያ፦ መ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ ሞባይል ስልክ ቁጥር፡- 0916881031/0916807854

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ በጋሞ ዞን በጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት ከአርባ ምንጭ 37 ኪ.ሜ ርቅት ትገኛለች፡፡

ደቡብ ኢ/ክ/መንግስት በጋሞ ዞን በጨንቻ

ከተማ አስ/ር/ፋ/ጽ/ቤት

Save Tender