Tender Detail

Tender Details


በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚከተሉትን እቃዎች በሎት1፣ ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች ሎት2፣ የቧንቧና የመብራት ተዛማጅ ዕቃዎች ሎት3፣ የመኪና ጎማ እና የመኪና ዲኮር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚከተሉትን እቃዎች በሎት1፣ ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች ሎት2፣ የቧንቧና የመብራት ተዛማጅ ዕቃዎች ሎት3፣ የመኪና ጎማ እና የመኪና ዲኮር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች በውድድሩ መሳተፍ ይችላሉ።

  1. ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግስት ግዥና ንብርት አስተዳደር ኤጀንሲ ወይም በሚመለከተው ፈቃድ ሰጪ አካል በተጫራቾች ዝርዝር የተመዘገቡና ለዚሁ ማስረጃ የሚሆን ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ብር ለ Lot 1 - 70,000.00፣ ለ Lot 2 ብር 10,000.00 ለ Lot 3 ብር 30,000.00 ማስያዝ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለሚጫረቱበት ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች ለመወዳደር የሚያስገቡት ዋጋ ለ90 ቀን ጸንቶ የሚቆይ ይሆናል።
  5. ተጫራቾች ጨረታ ሲያስገቡ ፋይናንሽያል እና ቴክኒካል ኦርጂናል እና ኮፒ በማዘጋጀት ለየብቻው በታሸገ ኤንቬሎፕ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. ተጫራቾች ጨረታቸውን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከ2፡30 እስከ 10፡30 የሥራ ሠዓት ማስገባት ይችላሉ።
  7. ጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 በድርጅቱ አስተዳደርና ፋይናንስ አገልግሎት ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8. ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. አድራሻ፡- ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ሃያ ሁለት አካባቢ በጌታሁን በሻህ ህንጻ እና በአንበሳ ኢሹራንስ ህንጻ መካከል የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ህንጻ

ለተጨማሪ መረጃ፡- ስልክ 0116-610361/0116/011-6-610900/0941792069

 

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት

 

Save Tender