Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address Bole Road, behind Dembel City Center, Seid Yassin Building., addis ababa,Ethiopia, Phone: 011-1-569992
  • Websitehttps://commercialnominees.com/
  • Deadline09 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Securityለሎት 1 ብር 50,000 (ሀምሳ ሺ ብር) ፣ ለሎት 2 እና ለሎት 3 ለእያንዳንዱ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር)
  • opening date2025-10-09 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Wood And Wood Working , Vehicle , Office Equipment

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተለያዩ ተቋማት ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ ሎት 1- የቢሮ እቃዎች (Office Equipment)፣ ሎት 2- የመኪና ግዥ (Coaster electric midi- Bus) እና ሎት 3- የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች (Office Furniture & Fittings) በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል።

Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)


 

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ

Commercial Nominees P.L.C

የጨረታ ማስታወቂያ

CN/NCB/07/18

 

 

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተለያዩ ተቋማት ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ

  • ሎት 1፡- የቢሮ እቃዎች (Office Equipment)
  • ሎት 2:- የመኪና ግዥ (Coaster electric midi- Bus)
  • ሎት 3፡- የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች (Office Furniture & Fittings)

ድርጅታችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች የታደስ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ ፤ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡትን ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ስርተፍኬት የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ እና የእቃው ዝርዝር መግልጫ በተለየ በስም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም እቃዎቹን የምታቀርቡባቸውን ዋጋ በተለየ በሰም በታሸገ ሁለተኛ ኢንቨሎፕ በማድረግ እንደትወዳደሩ ይጋበዛል።

የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2፡00-6፡00 እንዲሁም ከሠዓት 7፡00-11:00) ማግኘት ይቻላል። የጨረታ ማሰከበሪያ ለሎት 1 ብር 50,000 (ሀምሳ ሺ ብር) ፣ ለሎት 2 እና ለሎት 3 ለእያንዳንዱ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጥ ሲ.ፒ.ኦ ከመጫራቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል።

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ መስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም 4:00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው በዚሁ ዕለት በ 4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ያሸነፈ ተጫራች የእቃዎች ርክክብ የሚደረግበት ቦታ ገርጂ የድርጅቱ ግምጃ ቤት ይሆናል። ከላይ የተጠቀሱትን መሰፈርቶ ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ውጪ ይደረጋል።

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ

ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል

ስልክ ቁጥር 011-555 19 11

አዲስ አበባ

ኢትዮጵያ

 

Save Tender