Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 51-05-00
  • Websitehttps://www.ethiotelecom.et
  • Deadline21 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-22 00:00:00
  • Categories Electronics Materials

ኢትዮ ቴሌኮም ኦፕቲካል ፋይበር ቪዥዋል ፎልት ሎኬተር (Optical fiber visual Fault Locator (Red Light detector)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)


ethio telecom

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ኦፕቲካል ፋይበር ቪዥዋል ፎልት ሎኬተር (Optical fiber visual Fault Locator (Red Light detector)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4272019 - 3) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመከፈል ከታች በተገለጹት ድረ -ገጾች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

  • የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.eth

www.2merkato.com

  • በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: "https://erp.ethiotelecom.et/OA HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0E ED8A04B857259C".
  • ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ:  https://www.ethiotelecom.et/tender/,

www.afrotender.com, www.extratenders.com.et www.2merkato.com

ጨረታው ከ መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ. ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ጥቅምት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 206 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሦስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 ይከፈታል፡፡

ማስታወሻ:-

  • ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም

Save Tender