በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልል በቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመረዳው ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒከስ ግዥ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልል በቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልል በቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
በ2018 በጀት ዓመት በመረዳው ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒከስ ግዥ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልል በቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
-
በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
-
በዘርፉ የአቅራቢነት የምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
-
የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
-
የግብር ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
-
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(ቲን ነምበር) ማቅረብ የሚችሉ፡፡
-
ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዶች ጋር የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፡፡
-
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15(አስራ አምስት) ቀናት ከፍት ሆኖ በ15ኛው ቀን ከሰዓቱ 9፡00 ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ 9:30 ላይ ተጫራቸቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
-
ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በአሃዝ እና በፊደል መግለጽ አለባቸው፡፡ በፊደል እና በአሃዝ መካከል ልዩነት ካለው በፊደል የተገለጸው ይወሰዳል፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር ሁለት መቶ (200) በመክፈል ከደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10/አስር/ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻል አንድ(ı) ኦርጅናል እና ሁለት(2) ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል አንድ(1) ኦርጅናል እና ሁለት (2) ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማቀርብ ይኖርባቸዋል፡፡
-
ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡ ካልተገለጸ _ ያቀረቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
-
ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ፈርማቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታ ፖስታውን በደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ፡- የደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ደ/ወርቅ ስልክ፡- 0966886973 / 0910997747/0929241731 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
