Tender Detail

Tender Details

  • Company የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት
  • Address ሆሳዕና ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-13-73-53-67
  • Website
  • Deadline22 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security800,000
  • opening date2025-10-22 00:00:00
  • Categories Vehicle

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለፁትን ተሽከርካሪና ማሸነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት


የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለፁትን ተሽከርካሪና ማሸነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

NO.

Items

Quantity

1

Dump truck

5

2

Backhoe Loader

1

 

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች :-

1. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4. የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት/Tin Number/ ያላቸው::

5. ግብር ስለመከፈላቸው ከሚመለከተው አካል የተሰጣቸው የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

6. ማንኛውም ተጫራች የንግድ ፍቃዱን በማቅረብ ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ ሆሳዕና በሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የግዥና ዋጋ ጥናት ዳይሬክቶሬት በመቅረብ የማይመለስ 500.00/አምስት መቶ/ብር በመከፈል መግዛት ይችላሉ፡፡

7. ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡

8. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሃሳባቸውን ጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጨረሻው 30ኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የግዥና ዋጋ ጥናት ዳይሬክቶሬት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

9. ጨረታው አየር ላይ መቆያው ጊዜ ባበቃበት ቀን 6፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

10. ጨረታው በጋዜጣ የሚውልበት የመጨረሻ ቀን በዓል፣ቅዳሜ ወይም እሁድ የሚውል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡

11. ተጫራቾች 800,000/ስምንት መቶ ሺህ/ ብር የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው፡፡

 

12. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0910928986 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ /ሆሳዕና/

Save Tender