Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security5000
  • opening date2025-10-13 00:00:00
  • Categories Machinery

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልል በቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ል/ትራ ጽ/ቤት በኩል በየቀበሌዎች የሚሠሩ አዳዲስ መንገድ ከፈታና ነባር መንገድ ጥገና ለማድረግ የማሽን ኪራይ አገልግሎት ከአቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ መከራየት ይፈልጋል::


                                                                              ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልል በቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ል/ትራ ጽ/ቤት በኩል በየቀበሌዎች የሚሠሩ አዳዲስ መንገድ ከፈታና ነባር መንገድ ጥገና ለማድረግ የማሽን ኪራይ አገልግሎት ከአቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ መከራየት ይፈልጋል:: ሰለሆነም ጥገና የሚደረግባቸው ቦታዎች ከቂጤ፡- ደ/ ወርቅ - ጊዉ-ጊሱ 46 ኪ/ሜ፣ ከሚያህ -ጆር-ኦማኬል 5 ኪ/ሜ፤ ሚያህ ኦማኬል-ጌዱ 14 ኪ/ሜ፣ ጃንቹ ጃንቹታ-ዞዞ 14 ኪ/ሜ ፣ከጌሊት ካሹ 14 ኪ/ሜ፤ ደ/ወርቅ-ኮብ-አማንዘሚቃ 7 ኪ/ሜ ፣ ደ/ወርቅ-ዞዞ-ዞዞ ሰፈራ 9 ኪ/ሜ፣ ደ/ወርቅ- ቆቅን-ካሹ 10 ኪ/ሜ ፣ ከአዲስ አለም - ቦጠር ሳይቱ 3.5 ኪ/ሜ ፣ ካሹ አልካብ መንደር 10 ኪ/ሜ ፤ አይንዓምባ-ድርታ- ዳንቅላ 9 ኪ/ሜ ጃንቹታ-ሞሪታ 7 ኪ/ሜ አዲስ አለም-ጋውስ 6 ኪ/ሜ በድምሩ 154.5 ኪ/ሜ፤ አዲስ ከፈታ የሚደረግባቸው ቦታዎች:- ድርታ - ሞሪታ 7 ኪ/ሜ፣ ጃንቹ - ቡቲቃ- ሻኪን መንደር 6 ኪ/ሜ ፣ ጊሱ- ሜትዝ ቤክ - ወፍትን 7 ኪ/ሜ፤ ውሽቅን- ወፍትን 5.5 ኪ/ሜ በድምሩ 25.5 ኪ/ሜ ፤ የመንገድ ደረጃ ማሻሻል እና አስቸጋሪ ቦታዎች መቀየር ቂጤ- ደ/ወርቅ 12.5 ኪ/ሜ፤ ቦጠር ሳይቱ- 85 ዳገት 0.350 ኪ/ሜ፤ ጌሊት- ንጣፍ-ድንጋይ ያለበት ı ኪ/ሜ ጃንቹ- የዳገቷ መነሻ 0.85 ኪ/ሜ፤ በድምሩ 14.7 ኪ/ሜ፤ የሚሰሩ መንገዶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ::በዚህም መሰረት በጨረታው ላይ ለመወዳደር ለምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘረው ዝቅተኛ መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል:: 

  1. በዘርፉ ሕጋዊና የታደስ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የበጀት አመትን ግብር የከፈሉ:: 

  2. በዘርፉ የንግድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ:: 

  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ:: 

  4.  የቲን ነምበር/ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ:: 

  5.  ተጫራቾች በጨረታው ላይ ሲወዳደሩ የግብር ክሊራንስ ከግብር ሰብሳሲ መ/ቤት የተጻፈ ሕጋዊ ደብዳቤ አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ:: 

  6. ተጫራቾች በጨረታው ላይ ሲወዳደሩ የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር/ ሊብሬ ወይንም የአከራይ ተከራይ ሕጋዊ ውል ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ:: 

  7.  ተጫራቾች በጨረታ ላይ ሲወዳደሩ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 500,000(አምሰት መቶ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይንም ቢድ ቦንድ ማስያዝ ይኖርባቸዋል:: 

  8. የአቅራቢነት የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና መልካም የሥራ አፈፃፀም ከሰራበት ተቋም ማቅረብ የሚችሉ::  

  9. ለሥራው የሚያስፈልጉ በቂ የሆኑ ማሽነሪዎችን እና የሰው ኃይል ማሟላት የሚችሉ:: 

  10. ጨረታው ለ21 የሥራ ቀናት ከፍት ሆኖ በ21ኛው ቀን ከሰዓቱ 9፡00 ላይ ታሽጎ በ21ኛው ቀን ከቀኑ 9፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል:: 

  11.  ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ከደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ከግዥና ንብረት አስ/ር ቢሮ ቁጥር 8/ስምንት/ በአካል በመቅረብ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታውን ዶክመንት መግዛት ይኖርባቸዋል:: 

  12. ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ቴክኒካሉን 1 ኦርጅናል እና 2 ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻሉን 1 ኦርጅናል እና 2 ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል:: 

  13.  ተጫራቾች ያስገቡት የጨረታ ዶከመንት ሙሉ ከሆነ ተጫራቾቹ ቢገኙም ባይገኙም የጨረታ ፖስታዎች ይከፈታል:: ነገር ግን ዕለቱ ዝግ ወይንም በዓል ከሆነ በቀጣይ ስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል:: 

  14.  ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተና ያላካተተ መሆኑን በግልጽ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል:: ያለበለዚያ ያስገቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደረጎ ይወሰዳል:: 

  15.  መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 

ማሳሰቢያ:- ተጫራች በጨረታ ላይ አሸናፊ ሆኖ ሲገኝ አጠቃላይ የማሽሪ ነዳጅ እና ቅባት በተጫራቹ የሚሸፈን ይሆናል :: በተጨማሪም አሸናፊው ተጫራች ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውል ፒክ አፕ መኪና ማቅረብ ይኖርበታል:: 

አድራሻ :- የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ደ/ወርቅ ስልክ: - 0929241731 /0910997747 

                                                                    በቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Save Tender