Tender Detail

Tender Details


በሲዳማ ከልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የሚሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


                                                              ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 

በሲዳማ ከልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የሚሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1. የኤሌክትሮኒከስ ግዥ፣

ሎት 2. የፈርኒቸር ግዥ፣ 

ሎት 3. ኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዥ፣ 

ሎት 4. ውሃ ዕቃዎች ግዥ፣

ሎት 5. ህንፃ መሳሪያ ግዥ፣

ሎት 6. የሞተር ሳይከል ጎማና ባትሪ ግዥ፣ 

ሎት 7. የደንብ ልብስ ግዥ፣

ሎት 8. ሲኖ ትራክ መኪና እስፖንዳ ሥራ፣

ሎት 9. የባስ መኪና መለዋወጫና የእጅ ዋጋ፣

ሎት 10. የሞተር ዘይትና ቅባት፣

ሎት 11. የህሙማን ኦክሲጅን ግዥ፣ 

ሎት 12. የኮስሞቲከስ እና ኮምፓውዲንግ ግዥ ሕዝብ መድኃኒት ቤት 

ተጫራቾች

  1. ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ 

  2. የዘመኑን የ2017 ዓ.ም ግብር የከፈሉ፤ 

  3.  እንደ አስፈላጊነቱ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤ 

  4. በመስኩ የንግድ ሥራ የተሰማሩ፤ 

  5. የጨረታ ማስከበሪያ በሆስፒታሉ ስም የተሠራ CPO 10,000 (አስር ሺህ ብር) ማስያዝ የሚችሉ፤ 

  6.  የጨረታ ሰነዱ አዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ግዥ ክፍል በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡ 

  7. የጨረታ ሰነድ አንድ ኦሪጅናል ሁለት ኮፒ ለየብቻ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በሰም በታሸክ ኤንቨሎፕ በድምሩ 6 ፖስታ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ እንዲያስገቡ ሆኖ በ15ኛው ቀን በ6፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ማስገቢያ ሳጥን ይታሸግና በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ እንዲሁም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡ 

ማሳሰቢያ፦ 

1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙ ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጣል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

2. ፋይናንሻል ሠነድ ከሆስፒታሉ የተዘጋጀው ላይ ብቻ ዋጋ መሙላት ይገባል፡፡

3. በፋይናንሻል ሠነድ ላይ የዋጋ መሙያን መቀየርም ሆነ ከተጠየቀው ይዘት ውጪ መለኪያ በመቀየር ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ አይቻልም፡፡ ስተጨማሪ መረጃ የስልክ ቁጥር፡- 046-2-12-23-70 

                      በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሀዋሳ ከተማ አዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል

Save Tender