የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የግዥ/መ/ቁ |
የእቃው አይነት መግለጫ |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር |
ብዛት |
|
1 |
PPPDSO/001/18 |
የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ |
150,000.00 |
10 የተለያዩ አይነቶች ብዛታቸው 308 |
|
2 |
PPPDSO/002/18 |
የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዠ |
150,000.00 |
26 የተለያዩ አይነቶች ብዛታቸው 88 |
1 የብቃት መስፈርቶች፡- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ህጋዊነትን የሚያመለከቱ ሰነዶች ቅጂ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ከስራው ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ከጨረታው መልስ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
2. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው፡- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ለ60 ቀናት ይሆናል፡፡
3. የጨረታ ማስከበሪያ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒአ (ጥሬ ገንዘብ ከፍያ ማዘዣ) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
4. የጨረታ ሰነድ ግዥና ቋንቋ፡- የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው፡፡ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች በጽ/ቤቱ ግዥ ፋይናንስና ንበረት ስራ ከፍል ለግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO 001/2018 እና PPPDSO 002/2018 የማይመለስ 500 /እምስት መቶ) ብር በመከፈል ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
5. የጨረታው አቀራረብ እና አይነት፡- 5.1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው:: 5.2. የጨረታው ዓይነት ባለአንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቶች ቴክኒካልና ፋይናንሽያል ስነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው::
6. የጨረታ መክፈቻና መዝጊያ ቀን፡- የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/001/2018 - የጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በ30/01/2018 ዓ.ም በ04:15 ሰዓት ተዘግቶ በ4:30 ሰዓት በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ የግዥ መለያ ቁጥር PPPESO/002/2018 - የጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በ03/02/2018 ዓ.ም በ4:15 ሰዓት ተዘግቶ በ4:30 ሰዓት በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ የተጠቀሱት ቀናት በዓላት ወይም ዝግ ከሆኑ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡
7. የመሰረዝ መብት መ/ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
8. ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ፡- የሀረሪ ህዝብ ከልል የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት ሐረር አራተኛ አደባባይ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው ዘቢዳ ሕንፃ አራተኛ ወለል፡፡
ለበለጠ መረጃ የመ/ቤቱ አድራሻ:- 09-15-09-98-03 ይደውሉ ወይም በ https:/WWW.facebook.com/hppdso website: -https://hppdso.gov.et
Telegram: https://t.me/hppds2
በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥ እና ንብረት
ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት
