Tender Detail

Tender Details

  • Company አዲስ- ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ
  • Address አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, Phone: 0116 670082
  • Website
  • Deadline06 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security2%
  • opening date2025-10-05 00:00:00
  • Categories Vehicle

አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ ከዚህ በታች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

አዲስ- ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ


                                                            የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

                                     ጨረታ ቁጥር አዓኮማ አ.ማ 02/2018 

አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ ከዚህ በታች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 

➢ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ እና 

➢ በነዳጅ የሚሰራ ፒክ አፕ ተሽከርካሪ 

  • ተጫራቾች ለስራው ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ከገቢዎች ሚኒስቴር ጨረታ ለመሳተፍ የተሰጠ ክሊራንስ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 

  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ በኋላ ከመስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ብር 300 (ሶስት መቶ) በአካውንት ቁጥር 1000616070839 በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ ጽ/ቤት ገቢ በማድረግ ያስገቡበትን ደረሰኝ በመያዝ ከቢሮ ቁጥር 313 ተገኝተው መውሰድ ይችላሉ፡፡ 

  • ተጫራቾች ለሚጫረቱበት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚመለስ የሚጫረቱበትን ዋጋ 2% የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) ለአዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  •  የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን ከመስከረም 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በአዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የኩባንያው ጽ/ቤት እስከ 8፡00 የጨረታ ሰነድ ማስገባት ይችላሉ፤ የጨረታው መክፈቻ ቀን መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡30 ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡

  •  ኩባንያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 አዲስ- ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ አድራሻ፡- ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ሲ ኤም ሲ አደባባይ ፀሀይ ሪል እስቴት ፊት ለፊት ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116 670082

Save Tender