Tender Detail

Tender Details

  • Company AA Kaliti Customs Office (አ.አ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)
  • Address ሳሪስ አቦ ቤ/ክ በቀለበት መንገድ ወደ ማሰልጠኛ በሚወስደው መንገድ ኖክ ማደያ ያለበት አዲሱ ህንጻ ገንዘብ ያዥ ቢሮ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 4403766
  • Website
  • Deadline30 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security100,000.00
  • opening date2025-09-30 00:00:00
  • Categories Spare Parts , Electronics Materials , Cloth And Shoes , Cosmotics , Office Equipment

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ

AA Kaliti Customs Office (አ.አ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)


በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 14/2018

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፤ የተወረሰ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን) ሞባይሎች የሞባይል ከፍሎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች የውበት መጠቡቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ እቃዎችን በግልለና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ከዚህ በታች በቅሁ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ለጨረታ የሚቀርቡ ንብረቶች ዝርዝርመረጃ ተዘጋጅቶ ከሐሙስ መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተጫራቶች በሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ላይ የሚታወቅ መሆኑ እንገልጻለን።

በመሆኑም፡-

1. በግልጽ ጨረታ በቀረበት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀና የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆኑ ክግበር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ ሰነዶች ኮፒ እና የጨረታ ማስከበሪያ ቼክ ወይም (CPO) ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር እያይዘው በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን ለሃራጅ ጨረታ ደግሞ ከጨረታው አንድ ቀን በፊት ይዘው ማስመዝገብ ይኖርባቸዋል።

ተ.ቁ

የቅ/ጽ/ቤቱ ስም

የጨረታው ዓይነት

የንብረት ማመልከቻ ቀን የጨረታ ሰነድ ከወሰዱበት ቀን ጀምሮ

የጨረታው የመዝጊያና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

አ/አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት

የእቃ ሀራጅ

እስከ 19/01/2018

በ20/01/2018 ዓ.ም ከ4፡00 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል።

የእቃ ግልጽ

እስከ 20/01/2018

በ20/01/2018 ዓ.ም ከ3፡45 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሰዓት ይከፈታል።

 

2. በጨረታው ላይ የእቃው አስመጪ ወይም ባለቤትና ቤተሰቡ የነበሩ ሰዎች መሳተፍ አይችሉም።

3.ተጫራቾች የዕቃዎቹን ጨረታ ሰነድ ከሀሙስ መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በሰራ ሰዓት የማይመለስ ብር 100,00 (አንድ መቶ) በመክፈል በቅ/ጽ/ቤቱ በመገኘት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

4. በእቃ ግልጽ ጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች አምስት በመቶ (5%) ለጨረታ ማስከበሪያ ቼክ (CPO) በቅ/ፅ/ቤቱ አድራሻ ስም CUSTOMS COMMISSION ADDIS ABABA KALITY CUSTOMS BRANCH OFFICE በባንክ አሰርተው ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

 

5. የእቃ ሐራጅ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ ለዕቃዎች ብር 100,000.00 የጨረታ ማስከበሪያ ቼክ(CPO) በተ.ቁ 4 (በተገለጸው አድራሻ ተጫራቹ የ አለበት። ነገር ግን በዕቃ ሐራጅ በጨረታ ሰነድ ላይ በሚገለጹ የተወሰኑ ዕቃዎች ላይ የጨረታ ማስከበሪያ Th (CPO) መጠን የሚወሰን መሆኑን እንገልጻለን።

6. ተጫራቾች በሚከተለው የጨረታ ቀናት (ስኬጁል) መሰረት መጫረት ይችላሉ።

7. የጨረታው መክፈቻ ቦታ ፡- አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ  ቅ/ጽ/ቤ/ት የሚካሄድ ሲሆን ጨረታው ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው /ባሉበት ወይም በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል።

8. ተሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ያስያዙት (CPO) የጨረታው ውጤት በተገለፀ በ3 የስራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።

9. አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃውን ማንሣት ይኖርባቸዋል።

10. ከላይ በተ/ቁ 9 በተገለፁት ቀናት ውስጥ ከፍያውን ገቢ ያላደረጉ እና ንብረቱን ተረከበው ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት እና ለንብረቱ የከፈሉት ዋጋ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል።

11. መ/ቤቱ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- አዲስ አበባ ቃሲቲ ጉምሩክ፡- 011-4-70-85-03

አድራሻ ፡- ሳሪስ አቦ ቤ/ክ በቀለበት መንገድ ወደ ማሰልጠኛ በሚወስደው መንገድ ኖክ ማደያ ያለበት አዲሱ ህንጻ ገንዘብ ያዥ ቢሮ

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

Save Tender