Tender Detail

Tender Details

  • Company Selam Bus Line Share Company (ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አ/ማ)
  • Address ቅዱስ ዮሴፍ ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው በአ/ማህበሩ የጥገና ማእከል ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-558-3161
  • Websitehttps://selambus.wordpress.com/ticketing-offices/
  • Deadline30 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-09-30 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

ኩባንያቸችን ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አ/ማ እ.ኤ.አ. የ2025/26 በጀት ዓመት እና ለቀጣይ ሶስት ተከታታይ አመታት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ አ/ማህበሩን ኦዲት በማድረግ ለጠቅላለ ጉባኤው ቀርቦ ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

Selam Bus Line Share Company (ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አ/ማ)


 

ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አክስዮን ማህበር

SELAM BUS LINE SHARE COMPANY

የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ

 

ኩባንያቸችን ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አ/ማ እ.ኤ.አ. የ2025/26 በጀት ዓመት እና ለቀጣይ ሶስት ተከታታይ አመታት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ አ/ማህበሩን ኦዲት በማድረግ ለጠቅላለ ጉባኤው ቀርቦ ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መመዘኛዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል።

  • በዘርፉ የተሰማራና ሰርቲፋይድ አካውንታንት የሆነ
  • የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ቲን ሰርቲፊኬት እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ (ት.እ.ታ) ወይም ተር ኦቨር ታክስ (ተ.እ.ታ) እና የግብር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
  • አመስት አመትና ከዚያ በላይ በውጭ ኦዲተርነት የሰራ
  • ከዚህ በፊት ኦዲት ያደረጓቸውን መ/ቤቶች እንዲሁም አጠቃላይ ልምድና ተሞክሯቸውን በዝርዝር ማቅረብ የሚችል፣
  • የኦዲት ሪፖርቱን በአማርኛና በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች ማዘጋጀት የሚችሉ
  • አ/ማህበሩ ዓመታዊ በጀት መዝጊያ ላይ ኦዲት ማስደረግ በፈለገ ጊዜ በተፈለገው ጊዜ ስራውን አጠናቆ ለማስረከብ ፈቃደኛ የሆኑ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለተከታትይ ሶስት አመታት ማሰራት ይፈልጋል።
  • ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በአስር ተከታታይ ቀናቶች ውስጥ የሚወዳደሩበትን ቴክኒካልና ፋይናሽያል ፕሮፖዛል ለየብቻው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ቅዱስ ዮሴፍ ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው በአ/ማህበሩ የጥገና ማእከል ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች በሚከተለው የጨረታ ቀናት መሰረት መሳተፍ ይችላሉ።

መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም 9:00 ተዘግቶ በእለቱ 9፡30 ቅ/ሚካኤል ግቢ ዉስጥ በሚገኘዉ የእ/ማህበሩ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

 

ተ/ቁ

የድርጅቱ ስም

የጨረታው አይነትና ቁጥር

የጨረታው ቆይታ ጊዜ

የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን

1

ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አ/ማ

ግልፅ ጨረታ ሰ/ህ/ማ/አ/ማ/002/2018

ከመስከረም 11 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም 9፡00 ድረስ

መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም 9፡00 ተዘግቶ በእለቱ 9፡30 ቅ/ሚካኤል ግቢ ውስጥ በሚገኘው የአ/ማህበሩ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

 

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 09-11-46-61-87 // 09-47-34-62-00 // 011-558-3161 ይጠይቁ።

 

ሰላማዊ ጉዞ ሰላም ባስን ይዞ !!!

 

Save Tender