ኡታ ዋዩ ሁለ/ የህ/ ስ /ዩንየን ኃ/ የተ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መኪናዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ኡታ ዋዩ ሁለ/የህ/ስ/ዩኒየን ኃላ/የተ
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ኡታ ዋዩ ሁለ/የህ/ስ/ዩንየን
- TOYOTA RUSH MODEL 2022 Engine type 1.5 L 4-Cylinder gasoline 16-Valve DOCH,Dual, WT-1 transmission type Electronically controlled 4-speed Au-tomatic
- 4WD Pickup Double Cabin, Diessel Engine 4 Cycle, Diessel (TOYOTA) መኪናዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል።
- ተጫራቾች በዚህ የንግድ ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ሌሎች ተያያዥ ህጋዊ ሰነዶችን አሟልቶ ማቅረብ ይፈልጋል።
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ጨረታ ሰነዱን ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ጀሞ ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን አጠገብ O.A.C.F ህንጻ ላይ ስድስተኛ ፎቅ ኦሮሚያ ግብርና ህብረት ፌዴሬሽን ዋና ጽ/ቤት የቢሮ ቁጥር 12 ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ መግዛት ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ
ለሰነድ ገዢ የስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን።
- ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና 30,000 (ሰላሳ ሺ ብር) ቢድ ቦንድ በሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ከፋይናንሺያል ኦርጅናል ዶክመንት ጋር በማቅረብ መጫረት ይችላል።
- ጨረታው የሚገባበት እና የሚከፈትበት
- የጨረታው የፋይናንሺያል ሰነድ የሚከፈተው በ17ኛ ቀን ሲሆን 17ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት በ4፡30 ይከፈታል።
-
- የፋይናንሺያል ሰነድ ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም የታሸገ ኤንቨሎፕ ተደርጎ እንዲሁም ኦርጅናል እና ኮፒውን በአንድ ላይ በሰም የታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት።
- የጨረታው ኮሚቴ በተዘጋጀው የጨረታ መስፈርት መሰረት የቀረበውን የፋይናንሺያል ሰነድ መርምሮ በጨረታው ሰነድ መሰረት የተጫራቾችን ውጤት ያስቀምጣል።
- የተሳሳተ መረጃ የሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ መስጠት ከጨረታ ውጪ ያደርጋል፡፡
- ዩንየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ /ተጫራቹ ጥሩ የመልካም ስራ አፈጻጸም ሪከርድ ከሌለው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
- ተጨማሪ ማብራሪያ ከዩንየኑ መረዳት ይቻላል።
አድራሻ፡- ኡታ ዋዩ ሁለ/የህ/ስ/ ዩንየን
ስልክ ቁ.:- 0913449164/0911366258/0953804201
ኡታ ዋዩ ሁለ/ የህ/ ስ /ዩንየን ኃ/ የተ.
