Tender Detail

Tender Details

  • Company አራት መከራክር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
  • Address አዲስ አበባ ኢትዮጵያ, Phone: +251920249659
  • Website
  • Deadline25 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-09-25 00:00:00
  • Categories Vehicle

ድርጅታችን አራት መከራክር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

አራት መከራክር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን አራት መከራክር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከዚህ በታች በተገለፀዉ የስልክ ቁጥር ቅፁን የምታገኙ ሲሆን በአካል ማናገር ለምትፈልጉ ወሰን ሰንሻይን በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመቅረብ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱን በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

  1. የተሽከርካሪው አይነት - አይሱዙ መኪና፣ ቫን ያለው ከሆነ ኤሲ የተገጠመለት ወይም ስቴንለስ እስቲል የሆነ ከ 3000 ሊትር - 5000 ሊትር መጫን የሚችል ተደራቢ ጃኬት ያለው የሆነ ቢሆን ይመረጣል ተፈላጊ ብዛት – 3 (ሶስት)
  2. የተሽከርካሪው አይነት - አነስተኛ የጭነት ማመላለሻ ፒካፕ ተፈላጊ ብዛት -2 (ሁለት)
  3. የተሽከርካሪው አይነት - ዶልፊን ቫን የተሽከርካሪው ብዛት - (አንድ)
  4. መጋዘን ኪራይ ተፈላጊው መስፈርት - ከ 300 ካሬ በላይ የሆነ ቦታ የሀይል አቅርቦት ወይም የራሱ የሆነ ትራንስፎርመር ያለው መኪና መግባትና መውጣት የሚያስችል መሰረተ ልማት የተሟላለት መንገድ ያለው ቢሆን ይመረጣል መጋዘኑ የሚገኝበት ቦታ አዲስ አበባ  ውስጥ መሆን ይኖርበታል።

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 251-920249659/911 70 71 12

በመደወል በቂ መረጃ ማገኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

 

አራት መከራክር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

Save Tender