Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አዲስ አበባ ቁጥር 1 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ ቤት
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 0115577122
  • Website
  • Deadline01 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security5,000.00
  • opening date2025-10-01 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አዲስ አበባ ቁጥር 1 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ ቤት የጽዳት አገልግሎት ለመስጠት ህጋዊ ፍቃድ እና ልምድ ያላቸው ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ እቃና አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አዲስ አበባ ቁጥር 1 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ ቤት


የጽዳት ስራ የአገልግሎት ግዢ

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር/003/2018

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አዲስ አበባ ቁጥር 1 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ ቤት የጽዳት አገልግሎት ለመስጠት ህጋዊ ፍቃድ እና ልምድ ያላቸው ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ እቃና አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡

1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና ማስረጃውን ማቅረብ የሚችሉ፣

2. የግብር ከፋይ መለያ ቲን ሰርተፊኬት ያላቸው እና ማስረጃ የሚያቀርቡ፣

3. የዘመኑን ግብር በመክፈል ግዴታቸውን የተወጡና ለተጨማሪ እሴት ታከስ ከፋይነት የተመዘገቡ፣ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምሥከር ወረቀት ከሰነዳቸው ጋር አያይዘው የሚያቀርቡ

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና፤ ብር 5.000.00 አምስት ሺህ ብር በሲፒዮ (CPO) ወይም በተረጋገጠ የባንከ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ የቀድሞው እንበሳ ጫማ ፋብሪካ (ዳርማር) ፊት ለፊት ዳሽን ባንከ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202 ላይ በሚገኘው የቅ/ጽ/ ቤታችን ግዥና ፋይናንስ ቢሮ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡

6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ኦሪጅናሉንና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ በፖስታው ላይ የጽዳት ስራ ግልጽ ጨረታ የሚል ተጽፎበት ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በ11 ኛው ቀን በ 4:00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቅ/ጽ/ቤቱ ግዥና ፋይናንስ ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፡፡

7. የጨረታው መከፈቻ ቀን የስራ ቀን ላይ ካልዋለ ቀጥሎ ባለው መደበኛ የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

8. የጨረታው አሸናፊ ድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ብር 10,000/አስር ሺ/ የውል ማስከበሪያ በሲፒኦ (CPO) ወይም የተረጋገጠ የባንክ ዋስትና በማስያዝ ከመ/ ቤቱ ጋር ውል በመፈጸም ስራውን መጀመር ይጠበቅበታል፡፡

9. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ አንበሳ ጫማ ፋብሪካ የቀድሞው (ዳርማር) ፊት ለፊት ዳሽን ባንክሕንፃ ስልክ ቁጥር 0115-57-71-22 ወይምo115-57-71-34

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አዲስ አበባ

ቁጥር 1 መካከስኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ ፅ/ ቤት

Save Tender