በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የውሃ ቧንቧ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የውሃ ቧንቧ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ማናቸውም ህጋዊ ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ድረስ በአካል በመገኘት የምትጫረቱበትን ዋጋ ሰነዱን በመግዛት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እንድታቀርቡ እያሳሰብን ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በı5 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ሲሆን በ16ኛው / በአስራ ስድስተኛው ቀን የጨረታ ሳጥኑ ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 /አራት ሰዓት ተኩል/ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ለጨረታው ሲቀርቡ ማሟላት የሚጠበቅባቸው ሰነዶች፦
1ኛ.በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ፣2ኛ.የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ 3ኛ.የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት፣ 4ኛ.የተጨማሪ ታክስ ግብር ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋገጥ ማስረጃ፣ 5ኛ.የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ማስያዝ አለባቸው፣ 6ኛ.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ የማይመስስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ ማስያዝ አለባቸው፡፡ 7ኛ.ተጫራቾች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማቅረብ አለባቸው፡፡ መስሪያ ቤቱ በጨረታው የተሻለ ዘዴካገኘ በጨረታው አይገደድም ፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁ.፡- 0222230144/ ሞባይል 0922659065
የአረርቲ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
