Tender Detail

Tender Details

  • Company በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የአሶሳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኢንተርፕራይዝ
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline04 Nov 2026, 10:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Securityብር 30,000 ብር (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ
  • opening dateበዕለቱ 5:00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • Categories Water Pipes And Fittings , Pumps, Motors And Compressors , Electrical Materials

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የአሶሳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኢንተርፕራይዝ የ2019 በጀት ዓመት ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚውል HORIZONTAL SURFACE PUMP WITH MOTOR AND PUMP SITE፤ የስዊች ቦርድ መለዋወጫና የቧንቧ መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የአሶሳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኢንተርፕራይዝ


የጨረታ ማስታወቂያ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የአሶሳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኢንተርፕራይዝ የ2019 በጀት ዓመት ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚውል HORIZONTAL SURFACE PUMP WITH MOTOR AND PUMP SITE፤ የስዊች ቦርድ መለዋወጫና የቧንቧ መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ጨረታውን መወዳደር የሚችሉት፡-

  1. በዘርፉ የተሰማሩበት የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት፣የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የፌ/መንግስት በዘርፉ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ እና የውል ስምምነት 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በኢፌዲሪ የውሃ ሚኒስቴር ቢሮ ቁጥር 13 ድረስ ቀርበ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ብር 30,000 ብር (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች የሚሸጡበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በኢፌዲሪ የውሃ ሚኒስቴር ቢሮ ቁጥር 13 ድረስ በመምጣት ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  6. ጨረታው በ16 ኛው ቀን ከቀኑ 4:30 ላይ ተዘግቶ በዕለቱ 5:00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ሆኖም ግን ተጫራቾች በራሳቸው ፍቃድ ባይገኙ የጨረታው ሂደት አይስተጓጎልም።
  7. ተጫራቾች በሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን በሙሉ ወይም በከፊል በመሙላት መወዳደር ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ቀናት ውስጥ ያሸነፉትን እቃዎች እስከ አሶሳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኢንተርፕራይዝ ንብረት ክፍል ማስረከብ አለባቸው፡፡
  9. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ አሸናፊ ሊያደርጋቸዉ የሚችልና የዕቃው ነጠላ ዋጋ ያልተጋነነ መሆን አለበት።
  10. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡- ለእያንዳንዱ ዕቃ ናሙና መቅረብ አለበት፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ ወይም ለበለጠ መረጃ ለመጠየቅ በስልክ ቁጥር 0917856765 /0917178915

የቧንቧ መለዋወጫ ዕቃዎች ዝርዝር

ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ ብዛት
1 HDPE ቧንቧ PE 100 ‰ PN16 1 ኢንች ሜትር 2000
2 HDPE ቧንቧ PE 100 ‰ PN16 1/2 ኢንች ሜትር 2000
3 HDPE ቧንቧ PE 100 ‰ PN16 2 ኢንች ሜትር 2000
4 HDPE ቧንቧ PE 100 ‰ PN16 3 ኢንች ሜትር 2000
5 HDPE ቧንቧ PE 100 ‰ PN16 3/4 ኢንች ሜትር 8000
6 HDPE ቧንቧ PE 100 ‰ PN16 4 ኢንች ሜትር 2000
7 HDPE ቧንቧ PE 100 ‰ PN16 6 ኢንች ሜትር 2000
8 HDPE ቧንቧ PE 100 ‰ PN16 8 ኢንች ሜትር 3000
9 HDPE ቧንቧ PE 100 ‰ PN16 11/2 ኢንች ሜትር 2000
10 PPR RANK ¾ ቁጥር 1000
11 የብረት ኤልቦ ¾ ቁጥር 6000
12 ጌትቫልቭ PN16 SANWA ¾ በቁጥር 3000
13 የብረት ንፐልስ ¾ በቁጥር 6000
14 HDPE TEE ¾ በቁጥር 2000
15 የብረት ሶኬት ¾ በቁጥር 3000
16 HDPE አዳፕተር PN16 fish 3/4ኢንች በቁጥር 4000
17 የውሃ ቆጣሪ ¾ በቁጥር 1000
18 HDPE ሶኬት PN16 fish 4 ኢንች በቁጥር 200
19 HDPE ሶኬት PN16 fish 3 ኢንች በቁጥር 200
20 HDPE ሶኬት PN16 fish 2 ኢንች በቁጥር 300
21 HDPE ሶኬት PN16 fish 11/2 ኢንች በቁጥር 300
22 ጌትቫልቭ PN16 SANWA 2 ኢንች በቁጥር 200
23 ጌትቫልቭ PN16 SANWA 11/2 ኢንች በቁጥር 200
24 ጌትቫልቭ PN16 SANWA 1 ኢንች በቁጥር 100
25 ጌትቫልቭ PN16 SANWA 3 ኢንች በቁጥር 100
26 ጌትቫልቭ PN16 SANWA 4 ኢንች በቁጥር 100
27 ጌትቫልቭ ባለፊላንች PN16 6 ኢንች በቁጥር 50
28 ጌትቫልቭ ባለፊላንችPN16 8 ኢንች በቁጥር 10
29 ጌትቫልቭ PN16 10 ኢንች በቁጥር 10
30 ኮላር GI 4 ኢንች/110 mm/ በቁጥር 20
31 ኮላር GI 6 ኢንች/160 mm/ በቁጥር 20
32 ኮላር GI 8 ኢንች/200 mm/ በቁጥር 20
33 ኮላር GI 225 mm በቁጥር 20
ITEM DESCRIPTION UNIT QTY UNIT RATE TOTAL RATE
Bill-1 Horizontal Surface pump with motor and pump sit        
1 Horizontal Surface Pump
Horizontal Surface pump of horizontally laid for booster station without motor and sit plat
Pump should work at best efficiency point.
Q= (12.7 L/S) H=180m at 3000 rpm 45kw
set 2    

የስዊች ቦርድ መለዋወጫ ዕቃዎች

ቁጥር የዕቃው ስም መለኪያ ብዛት የአንዱ ዋጋ ድምር
1 Quality standard Contactor BF 90 ,3 Polle,220 ac control voltage ቁጥር 10    
2 Quality standard Contactor BF 50 ,3 Polle,220 ac control voltage …… 10    
3 Quality standard Stardelta timer 24-220 Vac control voltage …… 20    
4 Quality standard Phase sequence and phase failure control relay …… 20    
5 Quality standard Water level control relay 24-220 vac control voltage …… 10    
6 Quality standard Contactor BF 65 ,3 Polle,220 ac control voltage …… 10    
7 Quality standard Contactor BF 80 ,3 Polle,220 ac control voltage …… 10    
8 Quality standard 3phase breaker GA080A …… 10    
9 Quality standard Contactor BF 3800A ,3 Polle,24 v ac control voltage …… 10    
10 Quality standard Overload relay RF38 3800 32-38A …… 10    
11 Quality standard Overload relay 11RF95 350 35-50A …… 10    
        ድምር  
        ቫት15%  
        ጠ/ ድምር  

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የአሶሳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኢንተርፕራይዝ

✨ messages.ai_summary
Assosa Town Water & Sewerage Enterprise seeks suppliers for horizontal surface pumps with motors and pump sites, switchboard replacement parts, and HDPE/PPR pipes, fittings, valves, and water meters. Bidders must hold a supplier certificate, renewed trade license, tax payment proof, VAT registration, and submit samples for each item.
Save Tender