በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ የጯሂት ቁጥር 2 አንደኛ እና መካከለኛ ትምህርት ቤት በ2018 የበጀት አመት 2 የመማሪያ ክፍል እና 2 የማረፊያ ክፍል 1 ብሎክ በአልማ እና በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ አስተዳደር ምክር ቤት /ማችንግ ፈንድ በእጅ ዋጋ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ የጯሂት ቁጥር 2 ት/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ የጯሂት ቁጥር 2 አንደኛ እና መካከለኛ ትምህርት ቤት በ2018 የበጀት አመት 2 የመማሪያ ክፍል እና 2 የማረፊያ ክፍል 1 ብሎክ በአልማ እና በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ አስተዳደር ምክር ቤት /ማችንግ ፈንድ በእጅ ዋጋ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል በመሆኑም መጫረት የምትፈልጉ አካላት የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መጫረት ይቻላል፡፡
*በዘርፉ ከሚመለከተው አካል የታደሰና ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
*የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸው
*የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው
*የታደለ የድጋፍ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
*ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ትቤቱ ግቢ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 1 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ፡ ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ ፡፡
* ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ22 ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በትምህርት ቤቱ ግቢ በግልጽ ይከፈታል። ለበለጠ መረጃ 0945289112
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ የጯሂት ቁጥር 2 ት/ቤት
