በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የዓለም ከተማ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 መሰረት በ2018 በጀት ዓመት ለጠኛ ዙር ጨረታ ለመኖሪያ እና ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
የዓለም ከተማ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የዓለም ከተማ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 መሰረት በ2018 በጀት ዓመት ለ1ኛ ዙር ጨረታ ለመኖሪያ እና ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
1. በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ወይም ድርጅት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እና በኢትዮጵያ ሬዲዮ ከተነገረበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የቦታውን ዝርዝር መረጃ ለየጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
2. የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ ማስታወቂያው ከተነገረበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ ይሆናል ፡፡
3.ጫረታው የሚዘጋው በአስረኛው ቀን 11፡30 ላይ ይሆናል።
4. ጨረታው የሚከፈተው ከተዘጋበት ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን 3፡00 ላይ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሲሆን ጫረታው የሚከፈትበት ቦታ በተመለከተ በዓ/ከ/ከ/አስ/መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በዓ/ከ/ከ/አስ/ከተማናመሰረተ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር -5 ማግኘት ይችላሉ፡፡
6. የጨረታውን ዝርዝር መረጃ በጽ/ቤቱ የውስጥ ማስታወቂያ መለጠፊያ ሰሌዳ ላይ የሚገለፅ ይሆናል፡፡
7.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በመሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ ፡- ዓለምከተማ ስልክ ቁጥር 011 1320090
የዓለም ከተማ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት
