Tender Detail

Tender Details

  • Company የአጭር ኮርስ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ ት/ቤት
  • Address ሁርሶ ከተማ : ሶማሌ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0975299904
  • Website
  • Deadline23 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security10,000.00
  • opening date2025-09-23 00:00:00
  • Categories Transportation Service And Cargo

በሁርሶ የሚገኘው የአጭር ኮርስ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

የአጭር ኮርስ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ ት/ቤት


በድጋሜ የወጣ የመኪና ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ

በሁርሶ የሚገኘው የአጭር ኮርስ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መወዳደር የምትፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የምታሟሉ በሙሉ ሰነዱን በመግዛት (አንድትጫረቱ) ማሰልጠኖችን ይጋብዛል፡

  • የመኪና አከራይ ፍቃድ ያላቸው።
  • ለሁሉም ተወዳደሪ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የምዝገባ ምስከር ወረቀት፣ ቫት እና ቲን ነምበር ያላቸው ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • የታደሰ የ3ኛ ወገን ኢንሹራንስ በወንበር ቁጥር ልክ ያለው፡፡
  • የባለቤትነት ሊብሬ ማቅረብ የምችሉ እና ሌሎች ከመንገድ ትራንስፖርት ጋርተያያዥነት ያላቸው
  • ሰነዱን ድሬዳዋ ነምፔር ዋን አከባቢ በሚገኘው መኮንኖች ከበብ ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ የማይመለስ 100 ብር በመከፈል ገዝተው መጫረት ይችላሉ፡፡
  • በጥቅል የ30,000 C.P.O በማሰልጠኛው ስም SHORT COURSE OFFICER CADET TRAINING SCHOOL ብለው ማሰራት ይቻላል:: በተናጠል ደግሞ በሠንጠረዥ ውስጥ ባለው ይሆናል፡፡

መለያ

የአገልግሎት ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ብር

ሎት 01

የተለያዩ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች

10,000 ብር በአንድ መኪና

  • ስለሆነም ከላይ የተጠቀሰው የተለያዩ የስርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የመኪና ኪራይ ለማቅረብ መወዳደር የምትፈልጉ አቅራቢ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የሚታሟሉ በሙሉ ሰነዱን በመግዛት እንዲትጫረቱማሰልጠኛችን በደስታ ይጋብዛል፡፡
  • በኢፌዴሪ ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ-ገፅ ተመዝጋቢ የሆኑ
  • አነስተኛና ጥቃቅን ካደራጃቸው ማህበር ደብዳቤ እና ሰ/ቁጥር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ እና
  • በማጭበርበር ወንጀል ያልተከሰሱ እና በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ፍርማና ማህተም የተደረገበት ከከ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾችፋይናንሻል ከመከፈቱ በፊት በዕለቱከረፋዱ 4፡00 ላይ የምወዳደሩበትን መኪና በማቅረብ የቴክኒከ ፍተሻ እንዲደረግ ማድረግ አለባቸው::
  •  ጨረታው ጳጉሜ 03/2107 ዓ/ም እስከ መስከረም 13/01/2018 ዓ/ም ማክሰኞ ዕለት ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ከፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ በዚያኑ ድሬዳዋ ነምፔር ዋን አከባቢ በሚገኘው መኮንኖች ክበብ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ13/01/2018 ዓ.ም ማከሰኞ ዕለት 8፡30 ይከፈታል፡፡
  • ሰነዱን ድሬዳዋ ነምፔር ዋን አከባቢ በሚገኘው መኮንኖች ከበብ በስራ ሰዓት የማይመለስ 100 ብር በመከፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  • የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተመሰከረለት CPO ማስያዝ አለበት፡፡

 

  • የጨረታ ማስከበርያው ከአሽናፊ ድርጅት ጋር ውል ስናስር ለተሸናፊ ድርጅቶች ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ፡፡መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 0975299904/0911044021 በቀጥታ መስመራችን በቢሮ ስልክ 0254470157 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

Save Tender