Tender Detail

Tender Details

  • Company በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት በደ/ጎን/አስ/ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
  • Address ደቡብ ጎንደር ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline15 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-16 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት በደ/ጎን/አስ/ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በደ/ታቦር ከተማ ቀበሌ 04 የሚገኘውን ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት በደ/ጎን/አስ/ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

አፈ ከሳሽ ....እነ ይታየው ፍቃዴ /5 ሰዎች/

አፈ/ተከሳሽ እነ ደጀኔ አበራ /4 ሰዎች/ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በ4ኛ ተከሳሽ ስም ማለትም በሙሉ ገበያ አየለ ስም የተመዘገበ ቤትና ቦታ በደ/ታቦር ከተማ ቀበሌ 04 ቀጋ ወሀ ተብሎ ከሚጠራው ቦታ በአዋሳኝ ምስራቅ ቁጥር 388 በምዕራብ 386 ሰሜን ቁጥር 401 ደቡብ መንገድ ስፋቱ 200 ካ/ሜ ላይ በሆነ ቦታ ላይ ያረፈ ቤት በጨረታ በመነሻ ዋጋ 900080.2 /ዘጠኝ መቶ ሺህ ሰማኒያ ብር ከ 2/100 ሳንቲም/ በሆነ መሸጥ ስለተፈለገ የጨረታ ማስታወቂያው አየር ላይ የሚቆየው ለተከታታይ 30 ቀናት ሲሆን ይህም ከመስከረም 05 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ይሆናል፡፡ ጨረታው የሚከናወነው የፍ/ቤቱ ሀራጅ ባይ የደ/ታቦር ከ/ቀ 04 አስ/ጽ/ቤት እና የቀበሌው ምድብተኛ ፖሊስ ባለበት በ05/02/2018 ዓ.ም ቤቱ ከሚገኝበት ቦታ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ሲሆን የጨረታ አሸናፊው ለፍ/ቤቱ የሚገለፀው ጥቅምት 06 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡ የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን ገንዘብ 1/4ኛ ወዲያኑ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ፍ/ቤቱ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት በደ/ጎን/አስ/ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት

 

Save Tender