Tender Detail

Tender Details

  • Company በአብክመ በሰ/ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ ገ/ኢ/ት/ ጽ/ቤት
  • Address በአብከመ ሰ/ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ ፣ አማራ:ኢትዮጲያ, Phone: 0332120300
  • Website
  • Deadline17 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security50,000.00
  • opening date2025-09-17 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

በአብክመ በሰ/ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ ገ/ኢ/ት/ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለግ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ፦ የጽሕፈት መሣሪያ በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአብክመ በሰ/ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ ገ/ኢ/ት/ ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/18

በአብክመ በሰ/ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ ገ/ኢ/ት/ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለግ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ፦ የጽሕፈት መሣሪያ በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም:-

1ኛ በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድና ምዝገባ፣ ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችል፣

2ኛ የግዥ መጠኑ ከ200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከስ ቫት ተመዝጋቢ የሆነና መረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

3ኛ ተጫራቾች ከላይ በተራ ቁጥር የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ (ማስገባት) አለባቸው::

4ኛ የሚገዙ ዕቃዎች አይነት እና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡

5ኛ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመከፈል ግ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢ.ቁ 20 ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከዚህ በታች በዝርዝር በተገለጸው እስከ 15ኛው ቀን 11፡30 ድረስ ግ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ቢሮ ቁጥር 20 ድረስ ዘወትርበሥራ ሰዓት በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡

6ኛ. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ የሚወዳደሩበት ዕቃ ከሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ በቁርጥ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/በባንክ በተረጋገጠ ትእዛዝ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በደረሰኝ በመቁረጥ ከዋጋ ማቅረቢያው ፖስታ ውስጥ አሽጎ (አያይዞ) ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ የጨረታ ዋጋው ጸንቶ የመቆያ ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ጊዜ ጀምሮ ለ40 /አርባ ተከታታይቀናት/ ጸንቶ መቆየት ይኖርበታል፡፡

7ኛ ጨረታው ተጫራቾች /ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 20 ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታው በ16 ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፤ የተጠቀሰው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም ካላንደር ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይሰዓት ታሽጎ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል::

8ኛ አሸናፊ ተጫራች ውጤቱ በማስታወቂያ ከገለጸበት ቀን ጀምሮ እስከ 5ኛው ቀን ድረስ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ ቢያንስ 10% በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በደረሰኝ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና በሌተር ኦፍ ክሬዲት በማስያዝ ከግ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች ንብረት ከፍል ድረስ ለማስረከብ ውለታ መውሰድ ይኖርበታል፡፡ የሚገዙት ዕቃዎች የማስረከቢያ ቦታ ግዳን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስርባሉ ንብረት ከፍሎች ውስጥ ሆኖ ለኮምፒውተር ቀለሞች አንድ ዓመት የሚቆይጋራንት ማስያዝ አለበት ::

9ኛ ከጨረታ ሰነዱ ጋር የተጫራቾች መመሪያም ተያይዟል፤ ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ መረጃ ካስፈለገ በጽ/ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0332120300 በመደወል መጠየቅ ይቻላል ::

10ኛ መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው::

በአብከመ ሰ/ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ ገንዘብ ኢ/ል/ዋ/ጽ/ቤት

Save Tender