Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት በምስራቅ በለሳ ወረዳ ቤተ-ክህነት ጽ/ቤት የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም
  • Address መገናኛ ሾላ እልፍ ጸጋ ህንጻ 4ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 251938644444
  • Website
  • Deadline05 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security1,000,000 /አንድ ሚሊየን ብር/
  • opening date2025-09-05 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works

የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የህንጻ ቤተክርስቲያን ግንባታ እና የተለያዩ የራስ አገዝ የልማት ፕሮጀክቶችን መገንባት ይፈልጋል።

በማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት በምስራቅ በለሳ ወረዳ ቤተ-ክህነት ጽ/ቤት የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የህንጻ ቤተክርስቲያን ግንባታ እና የተለያዩ የራስ አገዝ የልማት ፕሮጀክቶችን መገንባት ይፈልጋል። ገዳሙ ከመንፈሳዊ ተግባራት በተጨማሪ በአካባቢው ያለውን ማኅበረሰብ የሚጠቅም አገልግሎት የሚሰጡ ግንባታዎችንም አካታለች።

  1. ተጫራቾች ከጨረታው መልስ ጋር የሚከተሉትን ሰነዶች ያቀርባሉ።
  • በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ፣
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/፣
  • የግብር ግዴታ ለመወጣቱ ከሀገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን ወይም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት የተሰጠ ተጫራቹ የግብር ግዴታ የተወጣ በመሆኑ ጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችል ሚገልፅ የጽሑፍ ማስረጃ (ጊዜ ያላለፈበት መሆን ይኖርበታል)፣
  • የተ.እ ታክስ /VAT/ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤
  • ተጫራቶች በታክስ ባለሥልጣናት የተመዘገቡ እና የታክስ ማስረጃ ወረቀታቸውን ቅጂዎች ጨምሮ ትክክለኛ ሰነዶችን ማዘጋጀት መቻል አለባቸው።
  1. ተጫራቾች ሙት አንሣ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም የግንባታ ሥራን ለማሰራት ቢያንስ GC-5/BC-5 እና ከዚያ በላይ ሕጋዊ የተመዘገበ ተቋራጭ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች የተናጠል ዋጋቸውን እና ጠቅላላ ዋጋቸውን ቫትን ጨምሮ በኢትዮጵያ ብር በግልጽ መግለጽ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 1,000,000 በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው። የኢንሹራንስ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም።
  4. ተጫራቾች ጥያቄ ካላቸው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ባሉት ተከታታይ አምስት ቀናት ውስጥ ማሳወቅ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የቴክኒካል እና የፋይናንሽያል ፕሮፖዛል በሁለት የተለያየ ማህደሮች በማዘጋጀት ማስገባት ይችላሉ።
  6. በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች በታሸገ ቴክኒካል የጨረታ ሰነዱን ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የቴክኒክ ምዘናውን በተሳካ ሁኔታ ያለፈ ኮንትራክተር ብቻ ለፋይናንስ ያለምዘና ግምት ውስጥ ይገባል። ቴክኒካል ብቁ የሆኑ ተጫራቾች የጨረታ መክፈቻው ዝርዝር መረጃ በመገኛ መረጃዎቻቸው ይነገራቸዋል።
  7. ጨረታው ነሐሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8. የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ ሙሉ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ዝርዝር ሰነድ ከታች በተቀመጠው አድራሻ በአካል በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ።

አድራሻ፡- አዲስ አበባ መገናኛ ሾላ እልፍ ጸጋ ህንጻ 4ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር:- +251938644444/ +251918077957

 

በማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት በምስራቅ በለሳ ወረዳ ቤተ-ክህነት ጽ/ቤት የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም

 

Save Tender